Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Horus » 29 Jan 2020, 01:32

በተልምዶ ሰብ ከሚለው ገዕዝ የመጣው ሰባዓዊነት ባብዛኛው ፖለቲካዊ ትርጉም አለው ሂውማኒዝም ማለት ነው ።

ግ ን ሰው ከሚለው አማርኛው ቃል የመጣው ሰዋዊ እጅግ ደስ የሚል ቃል አሁን የኪነትና የካልቸር ጽንስ ሆኗል ።

እንሆ መባረኪያው ሰዋዊ ነጠላ !!!!

የሰዋዊ ካልቸር መቆሚያ መሰረቶች ምንድን ናቸው?

1 በአንድ ፈጣሪ ማመን (ማንም የተለያየ ሃይማኖት ያለው)

2 በሰው ልጅ፣ በግለ ሰብ ልኡልነት ማመን (ግለሰብ የማንኛውም ቡድን መሰረት ነው)

3 በኢትዮጵያዊያን ሁሉ ወንድማማችነት ማመን (ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ያንድ ፈጣሪ ልጆች ስለሆኑ)

4 በስራ ክቡርነት ማመን (በስራ መፍጠርን የሚያክል ነገረ ስለሌለ)

እነዚህ ናቸው የሰዋዊ ካልቸር መሰረቶች !!!!

Last edited by Horus on 29 Jan 2020, 04:01, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Ethoash » 29 Jan 2020, 02:59

Horus wrote:
29 Jan 2020, 01:32
በተልምዶ ሰብ ከሚለው ገዕዝ የመጣው ሰባዓዊነት ባብዛኛው ፖለቲካዊ ትርጉም አለው ሂውማኒዝም ማለት ነው ።

ግ ን ሰው ከሚለው አማርኛው ቃል የመጣው ሰዋዊ እጅግ ደስ የሚል ቃል አሁን የኪነትና የካልቸር ጽንስ ሆኗል ።

እንሆ መባረኪያው ሰዋዊ ነጠላ !!!!

የሰዋዊ ካልቸር መቆሚያ መሰረቶች ምንድን ናቸው?

1 በአንድ ፈጣሪ ማመን (ማንም የተለያየ ሃይማኖት ያለው)

2 በሰው ልጅ፣ በግለ ሰብ ልኡልነት ማመን (ግለሰብ የማንኛውም ቡድን መሰረት ነው)

3 በኢትዮጵያዊያን ሁሉ ወንድማማችነት ማመን

4 በስራ ክቡርነት ማመን (በስራ መፍጠርን የሚያክል ነገረ ስለሌለ)

እነዚህ ናቸው የሰዋዊ ካልቸር መሰረቶች !!!!

በጣም ደስ የሚል ኮንሴፕት ነው። ችግሩ ግን በምን ቋንቋ ይህ ስብ ይናገር ነው ጨዋታው ይህንን እንቆቅልሽ ከፈታህልኝ ። ፹% ችግራችን ተፈታ ማለት ነው።

አንደ ሰብዊ ፍጡር የትም ቦታ ሄዶ መኖር ይችላል ግን በምን ቋንቋ ይግባባ ነው ጨዋታል። በተአምርም ይህንን አትመልስም ። ከመለስክ ግን በጣም ታላክ ኮንሴፕት አምጥተሀል ማለት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Horus » 29 Jan 2020, 03:32

ethioash,

ያንተ ድክመት ዝግ ብለህ አይተህ አንብበህ መመለስ አለመቻል ነው። እኔ እነዚህን 4 ለብዙ መቶ አመታት በሰው ልጆች የተፈተኑ ጽንሶችን ሳቀርብ ለብዙ አመታት አስቤበት ነው። ለምሳሌ እነዚህ 4 መሰረቶች ለ30 አመት ያሰብኩባቸው ናቸው። አንዳቸውም ስለቋንቋ አያወሩም፣ የቋንቋ ችግሮች አይደሉም፣ የእምነት ችግሮች ናቸው።

የመቆምና የመቀመጥ ችግር የሚፈታው አንድ መሳሪያ በመፈልሰፍ እንጂ የጠረፔዛ፣ የቴብል፣ የችር፣ የወንበር፣ የሲት፣ የበርጩማ ሚሉትን ቃላት ላይ አተካራ በማግነን አይደለም ።

እምነት ከቋንቋ ጋር በመሰረቱ ምንም አይጋጭም ። አንተ እምነትክን በሰእል፣ በድምጽ፣ በገእዝ፣ በላቲን በፊደል መግለጽ ትችላልህ ። ለዚህ ነው 5000 ያለም ቋንቋዎች ባንድ ፈጣሪ የሚያምኑት ፣ ማለትም ፈጣሪ 5000 የተለያየ ስም አለው ግ ን 5000 መቶቹ ሰዎች ሃሳባቸው አንድ ነው።

በላንጉጅና ቶውት መሃል ያለውን ጉዳይ ትንሽ ግዜ ወስደህ አጥና ።

አደራ ሌላ ቲርኪ ሚሪኪ አስጻፍ፣ ስለማልመልስልህ !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Ethoash » 29 Jan 2020, 03:43

Horus wrote:
29 Jan 2020, 03:32
ethioash,

በላንጉጅና ቶውት መሃል ያለውን ጉዳይ ትንሽ ግዜ ወስደህ አጥና ።

አደራ ሌላ ቲርኪ ሚሪኪ አስጻፍ፣ ስለማልመልስልህ !!!
መልሰህ ሞተሀል

ምን ትቀባጥራለህ ያልኩህ በጣም ቀላል ነው አንደ አማርኛ የሚናገር ስብ ስባዊ ፍጡር ኦሮሞ አገር ቢሄድ መብቱ እንደ ስባዊነቱ ይከበርለታል ይህን ሁላችንም እናምንበታለህ ግን በምን ቋንቋ ተግባብተን ነው የምንኖረው ። የድንጋይ ዘመን አይደለንም ያለነው ስለዚህ አንድ ስባዊ ፍጡር ኦሮሞ አገር እኖራለሁ ብሎ ሲመጣ ኦሮምኛ ነው ማጥናት ያለበት ወይስ ፶ ሚልዬን ኦሮሞች አማርኛ ማጥናት አለባቸው ይህንን አንድ ግለስብ ለመግባባት።
እሺ ይህ ሰው ስባዊ ፍጡር ጎራጊኛ ብቻ ነው የምችለው እንበል በእሮሞዎች አገር ምን ይወጠዋል ነው ጥያቄ።

የመመለስ ግዴታ አለብህ ያለ በለዚያ ህዝብን ላገለግል ነው ብለህ አትሩት ወጣ ከፖለቲካው ጥያቄ ከፈራህ በደንብ ትጠየቃለህ ሁሉን ትመልሳለህ ያለ በልዚያ ምኑን ነው የምመርጥህ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Horus » 29 Jan 2020, 03:55

ድሮም እንዳንተ ያለ መሃይምን ለማስተማር መሞከር ከህጻን መጫወት ነው ። ግም !!!

Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Lovetarik » 29 Jan 2020, 07:08

Horus,
ጥሩ መንፈስ ያለበት እውነተኛ ሰው ነህ። መልካም ኢትዮጲያዊ! ኬር!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Ethoash » 29 Jan 2020, 08:25

Horus wrote:
29 Jan 2020, 03:55
ድሮም እንዳንተ ያለ መሃይምን ለማስተማር መሞከር ከህጻን መጫወት ነው ። ግም !!!
u dodge my answer but everyone see u and knows that ur logic is untested wrong or unfinished child play if u can't answer my simple question .. people laugh at u..

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Selam/ » 29 Jan 2020, 10:16

Buda Woyane - I will respond to you on his behalf. Only in woyaneland has language become a preliminary source of interethnic divisions. I will check with my napping dog later if she has more to say on this. Keep gouging and scratching, Satan. KIFU!
Ethoash wrote:
29 Jan 2020, 08:25
Horus wrote:
29 Jan 2020, 03:55
ድሮም እንዳንተ ያለ መሃይምን ለማስተማር መሞከር ከህጻን መጫወት ነው ። ግም !!!
u dodge my answer but everyone see u and knows that ur logic is untested wrong or unfinished child play if u can't answer my simple question .. people laugh at u..

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Horus » 30 Jan 2020, 02:26

ላቭታሪክ አመሰኛለሁ !!

ሰላም ፣

ትክክል ብለሃል፤ ይልከውን ሃሳብ ከጻፍኩት ሀኋላ ሰረዝኩት ለም ቢባል ኢቶአሽን ከማስተማር ዉሻ ማሰልጠን ስለሚቀል !!

እኔ ለመክፈቻ ያኖርኳቸው 4 የኢትዮጵያ ካልቸር መቆሚያ መሰረቶች የቋንቋ ጥያቄዎች ሳይሆኑ የእምነት ጉዳዮች ናቸው። የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ በአንድ ፈጣሪ ያምናሉ ።

የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ በግለ ሰብ ልዕልና ያምናሉ ።

የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ ህዝቦች ወድማማች እንደሆኑ ያምናሉ ። የእኔ ወንድም ሌላ ቦታ አድጎ ቋንቋዬን አይችልም፤ ግ ን እንደ ጉድ የምወደው ወንድሜ ነው ።

የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ ያለም ሕዝቦች ናቸው በስራ ክቡርነት ሚያምኑ !!!

የሰው ልጅ ህሳቤ ከቋንቋ በፊት ነበር ። ሃሳብ ከቋንቋ ቀድሞ ነው ያደገው ። እሴት ወይም ቫልዩ ከቋንቋ ቀድሞ ነው ያደገው ። እምነትም እንዲሁ ።

ቋንቋ እነዚህን ሁሉ ለማገልገር በመጨረሽ የተፈጠረ ቴክኖሎጂ ነው። ቋንቋ የካልቸር መሳሪያ እንጂ ራሱ ካልቸር አይደለም ።

ወፍ ቋንቋ አላት፣ ግን ካልቸር የላትም። እንሰሶች እጅግ በብዛት ቋንቋ አላቸው፣ መግባቢያ ማለት ነው ግን ካልቸር የላቸውም ።

ይህን ትንሽ እውቀት የማያቁ ናቸው አገር ልምራ ሚሉ በኢትዮጵያ !! ኬር !!!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Ethoash » 31 Jan 2020, 14:59

Horus wrote:
30 Jan 2020, 02:26
ላቭታሪክ አመሰኛለሁ !!

ሰላም ፣

ትክክል ብለሃል፤ ይልከውን ሃሳብ ከጻፍኩት ሀኋላ ሰረዝኩት ለም ቢባል ኢቶአሽን ከማስተማር ዉሻ ማሰልጠን ስለሚቀል !!

የፈለግኸውን ቀባጥር ። ከናንተ ጋር የሚዳረቅ የለም ወድህም በግድህ አፋን ኦሮምኛ ተናገራለህ በኦሮሞ ክልል ለመስራት ከፈለግህ ። ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብህም ግን አፋን ኦሮምኛ ማወቅ ግዴታህ ነው የመንግስት ስራ ለመያዝ ። ወይ ተቀጥሮ ለመስራት ወይ ኢንዲስትሪ ፓርክ ወስጥም ሌመስራት መግባቢያው ቋንቋ አፋን እሮምኛ ነው። ከዛ በኋላ መብት እንደስወ ይከበርልሀል ።

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Selam/ » 31 Jan 2020, 18:36

Buda Woyane - የሚገርመው፣ ወርደህ ወርደህ ወደ ደለላነት መግባትህ ነው። ወልጫማ ወያኔ ምናአባክ አገባህ ኦሮምኛ ወይም ሶማልኛ ብናገር። እኔ ሰላም አላስገደድኩህ በአማርኛ እንድትፅፍ። በትግሪኛ ብትጽፍ እንዲያውም እመርጣለሁ። እንግሊዘኛው ግን በፈጠረህ ይቅርብህ። ቴዲ እንግሊዘኛ አልተናገረም ብለህ እንዳሽሟጠጥከው እኔ አላሽሟጥጥህም። ቡችላዬ ግን አንተ ክፉ ወራዳ ድንጋይ ራስ ብላሃለች። I trust my dog’s keen sense and instinct. I never saw her so disgusted before.
Ethoash wrote:
31 Jan 2020, 14:59
Horus wrote:
30 Jan 2020, 02:26
ላቭታሪክ አመሰኛለሁ !!

ሰላም ፣

ትክክል ብለሃል፤ ይልከውን ሃሳብ ከጻፍኩት ሀኋላ ሰረዝኩት ለም ቢባል ኢቶአሽን ከማስተማር ዉሻ ማሰልጠን ስለሚቀል !!

የፈለግኸውን ቀባጥር ። ከናንተ ጋር የሚዳረቅ የለም ወድህም በግድህ አፋን ኦሮምኛ ተናገራለህ በኦሮሞ ክልል ለመስራት ከፈለግህ ። ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብህም ግን አፋን ኦሮምኛ ማወቅ ግዴታህ ነው የመንግስት ስራ ለመያዝ ። ወይ ተቀጥሮ ለመስራት ወይ ኢንዲስትሪ ፓርክ ወስጥም ሌመስራት መግባቢያው ቋንቋ አፋን እሮምኛ ነው። ከዛ በኋላ መብት እንደስወ ይከበርልሀል ።

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by simbe11 » 31 Jan 2020, 18:47

Aye ye TPLF goon neger!!!
Why are you talking on behalf of others, as you said Oromo and Tigray are different people?
Your masters are dying of hunger in mekele. You better find them some beles!!
Ethoash wrote:
31 Jan 2020, 14:59
Horus wrote:
30 Jan 2020, 02:26
ላቭታሪክ አመሰኛለሁ !!

ሰላም ፣

ትክክል ብለሃል፤ ይልከውን ሃሳብ ከጻፍኩት ሀኋላ ሰረዝኩት ለም ቢባል ኢቶአሽን ከማስተማር ዉሻ ማሰልጠን ስለሚቀል !!

የፈለግኸውን ቀባጥር ። ከናንተ ጋር የሚዳረቅ የለም ወድህም በግድህ አፋን ኦሮምኛ ተናገራለህ በኦሮሞ ክልል ለመስራት ከፈለግህ ። ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብህም ግን አፋን ኦሮምኛ ማወቅ ግዴታህ ነው የመንግስት ስራ ለመያዝ ። ወይ ተቀጥሮ ለመስራት ወይ ኢንዲስትሪ ፓርክ ወስጥም ሌመስራት መግባቢያው ቋንቋ አፋን እሮምኛ ነው። ከዛ በኋላ መብት እንደስወ ይከበርልሀል ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Ethoash » 31 Jan 2020, 18:59

simbe11 wrote:
31 Jan 2020, 18:47
Aye ye TPLF goon neger!!!
Why are you talking on behalf of others, as you said Oromo and Tigray are different people?
Your masters are dying of hunger in mekele. You better find them some beles!!
the rule ably the same everywhere .. you want to live in Golden state then u have to speak Afan Golden

you have right thanks for Golden Meles to live anywhere in Ethiopia without nobody ask u why.. now as u have right u have to have a responsibility that is to speak the local language ..

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by simbe11 » 31 Jan 2020, 19:16

The only reason I don't blame Meles is because he is dead.
Otherwise he is responsible for the mess we are in right now. He created it but but we should solve it.
Don't bring his name here. There are many people, including myself, who bitterly hate him.

Ethoash wrote:
31 Jan 2020, 18:59
simbe11 wrote:
31 Jan 2020, 18:47
Aye ye TPLF goon neger!!!
Why are you talking on behalf of others, as you said Oromo and Tigray are different people?
Your masters are dying of hunger in mekele. You better find them some beles!!
the rule ably the same everywhere .. you want to live in Golden state then u have to speak Afan Golden

you have right thanks for Golden Meles to live anywhere in Ethiopia without nobody ask u why.. now as u have right u have to have a responsibility that is to speak the local language ..

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Selam/ » 31 Jan 2020, 19:29

My gut feeling is that all these crappy politicians know that language is irrelevant to the identity of a person. But they are weak and don’t have any other substance to convince and rally their supporters. So, they attach language to culture, religion and politics to build a barrier between societies. They feed on and build on coercion and animosity. East Europe was fractured on the same fallacious argument and North Ireland was engulfed in war for a similar reason. On the flip side, you have India for example with 22 languages and six regions that aren’t divided based on language. Likewise, there are more than 800 languages in Papua New Guinea but only four regions, and 700 languages in Indonesia but only seven regions.

Of course, woyane thugs are the fuel for this mayhem because they can’t live without it. That’s why this subhuman Woyane rat hates half of the Ethiopian population and yet he is expecting to have a civil conversation with us. He will never get that. My smart puppy has sensed how bad and sick this fellow is. I trust her instincts.
Horus wrote:
30 Jan 2020, 02:26
ላቭታሪክ አመሰኛለሁ !!

ሰላም ፣

ትክክል ብለሃል፤ ይልከውን ሃሳብ ከጻፍኩት ሀኋላ ሰረዝኩት ለም ቢባል ኢቶአሽን ከማስተማር ዉሻ ማሰልጠን ስለሚቀል !!

እኔ ለመክፈቻ ያኖርኳቸው 4 የኢትዮጵያ ካልቸር መቆሚያ መሰረቶች የቋንቋ ጥያቄዎች ሳይሆኑ የእምነት ጉዳዮች ናቸው። የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ በአንድ ፈጣሪ ያምናሉ ።

የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ በግለ ሰብ ልዕልና ያምናሉ ።

የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ ህዝቦች ወድማማች እንደሆኑ ያምናሉ ። የእኔ ወንድም ሌላ ቦታ አድጎ ቋንቋዬን አይችልም፤ ግ ን እንደ ጉድ የምወደው ወንድሜ ነው ።

የተለያየ ቋንቋ ሚናገሩ ያለም ሕዝቦች ናቸው በስራ ክቡርነት ሚያምኑ !!!

የሰው ልጅ ህሳቤ ከቋንቋ በፊት ነበር ። ሃሳብ ከቋንቋ ቀድሞ ነው ያደገው ። እሴት ወይም ቫልዩ ከቋንቋ ቀድሞ ነው ያደገው ። እምነትም እንዲሁ ።

ቋንቋ እነዚህን ሁሉ ለማገልገር በመጨረሽ የተፈጠረ ቴክኖሎጂ ነው። ቋንቋ የካልቸር መሳሪያ እንጂ ራሱ ካልቸር አይደለም ።

ወፍ ቋንቋ አላት፣ ግን ካልቸር የላትም። እንሰሶች እጅግ በብዛት ቋንቋ አላቸው፣ መግባቢያ ማለት ነው ግን ካልቸር የላቸውም ።

ይህን ትንሽ እውቀት የማያቁ ናቸው አገር ልምራ ሚሉ በኢትዮጵያ !! ኬር !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 39997
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Horus » 01 Feb 2020, 00:19

selam/
ትክክል፤ ዞሮ ዞሮ ዘረኞቹን የምንገታውና የምናስቆመው እኛ የሰዋዊ ካልቸር ኢትዮጵያዊያን ነን ። እጅግ ሃያሉ የአባይ ጎርፍ ብዙ ትናንሽ እንሰሶችን፣ እጸዋትን፣ ቁዋጥኞችን ተሽክሞ የወስዳል ፤ ግን የሚሄድበትን ፈርና አቅጣጫ የሚወስነው ተራራው ነው ። የጎሳ ነጋዴዎችና አሸባሪዎች ሺ ግዜ ሁከት ሊያስነሱ ይችላሉ፤ የመንገዳቸው አቅጣጫና መድረሻ የምትወሰነው ኢትዮጵያ ናት ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን የያዘውን መደራጀትና መናበብ እስከቀጠልን ድረስ የጎሳ ፖለቲካ እጣ ፈንታ በጃችን ነው ያለው ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Ethoash » 01 Feb 2020, 12:06

Selam/ wrote:
31 Jan 2020, 19:29
My gut feeling is that all these crappy politicians know that language is irrelevant to the identity of a person. But they are weak and don’t have any other substance to convince and rally their supporters. So, they attach language to culture, religion and politics to build a barrier between societies.
ማንም ከናንተ ጋራ አይበሳበስም ወይም አይከራከርም ። ቋንቋ ምንም ካልሆነ ታድያ ምን አለበት ኦሮምኛ የኢትዬዽያ ቋንቋ ይሁንና በስላም እኑኑር ። አለበለዚያ የፈለገውን ምሳሌ ስጥ የፈለገውን ማሳመኛ አምጣ ማንም አይስማህም ከዛሬ ወደ ፴ ዓመት አትመልስንም ። ወንድ ከሆንክ እና የኦሮሞን ደምበር ተሻገር ። ና የወርቃማዎቹን ድንበር ተሻገር እና የአንተን ግም አማርኛ በጉልበት ጫንባቸው እና የዛን ግዜ ወንድ እልሀለሁ።

አንድ ታሪክ ት ዝ አለኝ የአርቲስት አፈወርቅ አባት ግብር ስብሳቢ ነበርና አፋር ሄደ ግብር ለመስብስብ ። ትንሹን አርቲስት አፈወርቅን ይዞ ። አፋሮቹ ሲመጡበት የአፈወርቅ አባት እግሬ እወጪኝ ብሎ ፈረጠጠ ። አፋሮቹም አፈውርቅን ወንድነቱን ቆርጠው ላኩት ። ታድያ አፈወርቅ ሲያድግ አባቱን ከዳ አባቱም በድህነት ፒያሳ አካባቢ በልመና ይተደዳደሩ ነበር። እንግዲህ እግዜር ያሳይህ አፈወርቅ በጣም የወንዶች ቆንጆ የሚባል ቢሆንም ባልደረባ በመሆኑ ልጅ አነበረውም ። በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ልጅ ባይኖረውም በጎደፈቻ ቢያሳደግ ኖሮ ንብረቱ በመንግስት አይወረስም ነበር ልክ እንደሞተ ነው መንግስት በስነስርዓት ንብረቱን በሙሉ የወረሱበት እግዚብሔር ያወቃል ተከፋፈለውት ይሆናል እንጂ ያ ሁሉ ሚኒስተር ግር ብሎ ሲገባ ሳይ ይስቀጥጥ ነበር ።።። እንግዲህ ቋንቋ ብቻ አይደለም የሚጠፋው ከቋንቋ ጋር ባህል ይጠፋል።

ለምሳሌ ኦሮሞዎች ጉደፈቻ ፤ ጉማ፥ ዲሞክራሲ ሲስተም በሙሉ አላቸው ያ ሁሉ ነው አብሮ የሚጠፋው።

በጉራጌዎችም እንስትን ዶመስኬትድ ያረጉት ጥበብ የምግብ አስራራቸው ምግብን ለረዝም ግዜ የማቆየት ችሎታቸው በሙሉ ነው አብሮ የሚጠፋው። በዚያ ላይ ማን ሊስማህ ነው ቋንቋውን አሳልፎ የሚስጥህ ።። እንደው ተደክማለ ጥሩነቱ እድሜህ ስለገፋ በዚህ አስር አመት ውስጥ ስትሞት እንገላገልሀለን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Ethoash » 01 Feb 2020, 12:17

Horus wrote:
01 Feb 2020, 00:19
selam/
ትክክል፤ ዞሮ ዞሮ ዘረኞቹን የምንገታውና የምናስቆመው እኛ የሰዋዊ ካልቸር ኢትዮጵያዊያን ነን ። እጅግ ሃያሉ የአባይ ጎርፍ ብዙ ትናንሽ እንሰሶችን፣ እጸዋትን፣ ቁዋጥኞችን ተሽክሞ የወስዳል ፤ ግን የሚሄድበትን ፈርና አቅጣጫ የሚወስነው ተራራው ነው ። የጎሳ ነጋዴዎችና አሸባሪዎች ሺ ግዜ ሁከት ሊያስነሱ ይችላሉ፤ የመንገዳቸው አቅጣጫና መድረሻ የምትወሰነው ኢትዮጵያ ናት ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን የያዘውን መደራጀትና መናበብ እስከቀጠልን ድረስ የጎሳ ፖለቲካ እጣ ፈንታ በጃችን ነው ያለው ።
ማነው ጎስኛ ቋንቋዬን በአንተ ላይ ልጫን ያለው ወይስ ቋንቋየን ልጠብቅ አማርኛ በግባባችን ስለሆነም በሁለተኛ ደርጃ እማረዋለሁ ግን ቋንቋዬን መስዋትነት አርጌ አይደለም የሚለው ነው ጎሰኛ ።

ጎስኛ ማለት ኦሮሞ አገር ተወልዶ አድጎ ስራ ስረቶ ሀብታም ሆኖ ኦሮምኛን የማይችለው ነው፤ ወይስ ኦሮሞዎች አማርኛ አቀላጥፈው የሚያወሩት ናቸው።

ጎሰኛ ማለት እግዛብሔር ኦሮምኛ አይስማህም የሚል ድናቁርት ነው ወይስ በኦሮምኛ ጌታዬን አመስግናለሁ እፀልይለታለሁ እዘምርለታለሁ የሚል የዋህ ።

ጎስኛ ማለት አትንኩኝ አትደረሱብኝ የሚል ወይስ እስላም ሀገር ሄዶ ቤተክሪስታን ቡና ቤት ዝሙትን የሚያስፋፋ በማን አለብኝነት ነው።

ጎስኛ ማለት የእስላም ቅድስ ቦታ ሐረር ሄዶ ትልቅ ቤተክርስታን በሐረር በር ላይ መስራት እና እስቲ ንኩት ብሎ ጉልበቱን የሚያሳይ ነው።

የቋንቋ መብት እኮ በአለም ዙሪያ የታወቀ ነው ። ኦሮሞ ከናንተ አህዬች ጋር አፍ አይመላለስም ዝም ብሎ ዝግቶቹህ ስራውን ይስራል ። ልክ እንደትግሬዎች የመህል መንግስቱን ዘግተው ስራቸውን እንደሚስሩ ። ኦሮሞም ይህንን ይጀምራል እስቲ ወንድ ነህ ድንበራቸውን ተላልፈህ ና።

እናቃቹሀለን እኮ ልጃገረዶች ተወስዱብን ብላቹሁ ለአብይ የምታለቅሱ ፈሪዎች ልብ ካላቹሁ ለምን ጉሙዝን እንደወጋቹሁ ለምን ልጆቻቹሁንም አታስለቁቁም ነበር ።ፈሳም ሁሉ። አፍማ ማን ብሎዋቹሁ። እንደው መች ነው ሌላው ጎሳ ነቅቶ እናንተን አሰፈንጥሮ ከኢትዬዽያ ቢያስወታቹ ኖሮ ስላም እናገኝ ነበር።

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Selam/ » 01 Feb 2020, 13:15

Buda Woyane - የምር ቅሽም ያልሽ ዜጋ ነሽ። ዞረሽ ዞረሽ ከሰማያዊው አማርኛ ጉያ ስር አትወጪም። የምትራገሚውም የምትደልይውም በሱ ነው። ፈረንጅኛው ላይ ውሽልሽል፣ ልቦናው ላይ ደግሞ እርጉም ነሽ። ምን ይሻልሻል? ግን እርኩስ ነሽና የተባረኩትን አማሮች በመጥላትሽ አልፈርድብሽም። አንቺ ሳጥናኤል፣ ይልቅ እወዳቸዋለሁ ብትይ እበሳጭ ነበር። ክፉት የሰለጠነብሽ የወያኔ ቡችላ ነሻ። አቦ አላህ እንደጉም ይበትንሽ። KIFU!
Ethoash wrote:
01 Feb 2020, 12:06
Selam/ wrote:
31 Jan 2020, 19:29
My gut feeling is that all these crappy politicians know that language is irrelevant to the identity of a person. But they are weak and don’t have any other substance to convince and rally their supporters. So, they attach language to culture, religion and politics to build a barrier between societies.
ማንም ከናንተ ጋራ አይበሳበስም ወይም አይከራከርም ። ቋንቋ ምንም ካልሆነ ታድያ ምን አለበት ኦሮምኛ የኢትዬዽያ ቋንቋ ይሁንና በስላም እኑኑር ። አለበለዚያ የፈለገውን ምሳሌ ስጥ የፈለገውን ማሳመኛ አምጣ ማንም አይስማህም ከዛሬ ወደ ፴ ዓመት አትመልስንም ። ወንድ ከሆንክ እና የኦሮሞን ደምበር ተሻገር ። ና የወርቃማዎቹን ድንበር ተሻገር እና የአንተን ግም አማርኛ በጉልበት ጫንባቸው እና የዛን ግዜ ወንድ እልሀለሁ።

አንድ ታሪክ ት ዝ አለኝ የአርቲስት አፈወርቅ አባት ግብር ስብሳቢ ነበርና አፋር ሄደ ግብር ለመስብስብ ። ትንሹን አርቲስት አፈወርቅን ይዞ ። አፋሮቹ ሲመጡበት የአፈወርቅ አባት እግሬ እወጪኝ ብሎ ፈረጠጠ ። አፋሮቹም አፈውርቅን ወንድነቱን ቆርጠው ላኩት ። ታድያ አፈወርቅ ሲያድግ አባቱን ከዳ አባቱም በድህነት ፒያሳ አካባቢ በልመና ይተደዳደሩ ነበር። እንግዲህ እግዜር ያሳይህ አፈወርቅ በጣም የወንዶች ቆንጆ የሚባል ቢሆንም ባልደረባ በመሆኑ ልጅ አነበረውም ። በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ልጅ ባይኖረውም በጎደፈቻ ቢያሳደግ ኖሮ ንብረቱ በመንግስት አይወረስም ነበር ልክ እንደሞተ ነው መንግስት በስነስርዓት ንብረቱን በሙሉ የወረሱበት እግዚብሔር ያወቃል ተከፋፈለውት ይሆናል እንጂ ያ ሁሉ ሚኒስተር ግር ብሎ ሲገባ ሳይ ይስቀጥጥ ነበር ።።። እንግዲህ ቋንቋ ብቻ አይደለም የሚጠፋው ከቋንቋ ጋር ባህል ይጠፋል።

ለምሳሌ ኦሮሞዎች ጉደፈቻ ፤ ጉማ፥ ዲሞክራሲ ሲስተም በሙሉ አላቸው ያ ሁሉ ነው አብሮ የሚጠፋው።

በጉራጌዎችም እንስትን ዶመስኬትድ ያረጉት ጥበብ የምግብ አስራራቸው ምግብን ለረዝም ግዜ የማቆየት ችሎታቸው በሙሉ ነው አብሮ የሚጠፋው። በዚያ ላይ ማን ሊስማህ ነው ቋንቋውን አሳልፎ የሚስጥህ ።። እንደው ተደክማለ ጥሩነቱ እድሜህ ስለገፋ በዚህ አስር አመት ውስጥ ስትሞት እንገላገልሀለን።

Selam/
Senior Member
Posts: 16948
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰዋዊነት፤ አዲሱ የኢትዮጵያ ካልቸር

Post by Selam/ » 01 Feb 2020, 13:32

Buda Woyane - ውሽዬ አሁንም ቅሽም ያልሽ ከይሶ ነሽ። ምነው አላሙዲን ዘረኛ አላልሽውም ያለምንም ኦሮሚኛና ትግሪኛ ችሎታ ለዘመናት የለጋ ደምቢን ወርቅና የትግራይን ድንጋይ ሲቆፍረው? የጌታቸውም ይሁን የጃዋር ድለላው ከውሻ በታች ያወርድሻል እንጂ ሰው አያረግሽም። ወራዳ KIFU!
Ethoash wrote:
01 Feb 2020, 12:17

Post Reply