Please wait, video is loading...
France 24 Reporting on the kidnapped of Amhara university students in Dembi Dollo, Oromia Region
France 24 Reporting on the kidnapped of Amhara university students in Dembi Dollo, Oromia Region, Ethiopia Jan 28 2020
Re: France 24 Reporting on the kidnapped of Amhara university students in Dembi Dollo, Oromia Region
Zreal
ሊበሉህ እያዘጋጁህ ነው ። ምንም አይድነቕህ ። እኛ እርስ በርሳችን ብንጣላ እራሳችንን ነው የምንጎዳው ከሶሪያ ካልተማርን እንግዲህ እግዞ ይሁነን
ቀዳማዊት ክሊንተን እና ኦባማ ሳዳም መስት ጎ ሲሉ ሲያፋሽኩ ግዜ ሶሪያ ወጣቶች እወነት መስሎዋቸው አብዬት ቀስቅስው የማይውጡት ማጥ ውስጥ ተዘፈቁ ። አንተም ቢቢሲ እና ፈረንሳዬች ዘገቡን ብለህ እንጣጥ እንጣጥ አተበል ዋላ ተበላለህ። ቢቢሲ ነው ደርግን ያመጣብን ።