Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Dr. Abiy is between a rock and a hard place ወለጋ ላይ ተከፈተ የሚባለው ጦርነት፤ የሴት ልጆቹ ጉዳይ "ብልፅግናን" ለማስጠላት ኦነግ መጥለፍ፤ የኢሳይያስ ተመክሮ?

Post by Dawi » 28 Jan 2020, 23:22

"ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል" ይመስላል፤

"የልጆቹ ጉዳይ" ብልፅግናን ለማስጠላት ኦነግ እንደጠለፋቸው እንመንና በሐገራችን ያለው በየቦታው የሚታየው የሰልፈኛ ብዛት የሥራጥነት ችግር መሆኑ ይታየኛል ። ጉድ እኮ ነው! :shock: ሥራ እንዳይፈጠር ደግሞ ፅንፈኞች ደንቃራ ሆነዋል፤

አብይ ዝም ያለው ወዶ አይደለም፣ ጽንፈኞቹን ባጭር ጊዜ "ማስተፋት" አልቻለም፣ ትንሽ እያስጮሀቸው እንደሆነ ግን ከልፍለፋቸው ዲሲ ጭምር እያየን እኮ ነው። (ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ እና ጸጋዮ አራርሳን ከታች አዳምጡ)

ቢጨንቀውም ይሆናል ኢሳይያስ ጋ የሄደው፣ እሱ ብዙ ብዙ ብልሐቶች ያውቃል፣ "ኮንቴይነር" መክተት የመሳሰሉትን፣

ካልሆነ በአጠቃላይም ምርጫን ሰርዞ እንደኤርትራ ሰላም መፍጠር፤ የኤርትራ ሕዝብ እኮ ከሞላ ጎደል ሻቢያን ሕግ ባለማስከበር አያማውም፤

ፅንፈኞች እኮ ጥሬ አራቸውን መንግሥት ላይ አሩበት። የኢሳይያስ ተመክሮን አብይ በስሱ ተገዶ መተግበር ያለበት ይመስላል፣

ለማ ትንሽ ኮርስ ብጤ አስመራ እየወሰደ ከሆነ መልካም ነው፤

እኛስ እንዴት እንርዳው ትላላችሁ?

I am starting to see the virtue of PIA's saying, on taking 3-4 decades for a genuine election.