Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

ስናዳሪ እና ወሸከተሪ ደመቀ መኮነን July 1 2018 በባህር ዳር በነበረው ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የሚከተለውን ብሎ ነበር!!

Post by Zreal » 28 Jan 2020, 22:34

ስናዳሪ እና ወሸከተሪ ደመቀ መኮነን July 1 2018 በባህር ዳር በነበረው ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የሚከተለውን ብሎ ነበር:-
"እርግጠኛ ሆኘ የምነግራችሁ ከእንግዲህ እንደምንሳሳት ሳይሆን እንደምናዳምጣችሁና ጥያቄዎቻችሁን እንደከዚህ ቀደሙ ዘግይተን ሳይሆን ፈጥነን እንደምንመልስላችሁ ነው። እና በዚህ ፍጥነት እንደምንስተካከል ነው። በአማራ አባባል የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ በሚለው እሴት ታንፆ ለቃሉና ለማተቡ ታማኝ እና ሟች ከሆኑ የታላቅ ህዝቦች ክፋይ ነን እና ይህንን ቃል እንጠብቃል"
ተላላኪ፣ ስናዳሪ እና ወሸከተሪው ደመቀ መኮነን የታለህ አሁን ታዲያ?
Please wait, video is loading...