በኣለም ህዝብ በዝቱኣል ተብሎ ከ ቻይና የተጀመረው ቫይረስ ወደ ኣገራችን ሊገባ ይችላል እንደምታውቁት ኢትዮዺያ ላይ ህዋሃት ከገባ ጀምሮ የኢትዮዺያ ህዝብ ጨምሯል ሲሉ ህዝቡን አንፍጀው ለማለት ነው በተለያየ ዘዴ፤ በጦርነት፣ በረሃብ፤ በቫይረስ ነፍሳቶች፤ ኢትዮዺያ ኣይታው በማታውቀው ኣይነት ህመሞች እንደ ልብ ህመማት። ልእናንተ ለምሳሌ ኣምበጣ እንዲፈለፈል በማድረግ መመርመርያ ክፍል ውስጥ ህዝብ በረሃብ እንዲያልቅ እየተደረገ ነው። መንግስት ሶሻል ሚዲያዎቾ ሚዲያዎች እርስ በርስ ጓሮ ቤት ስትበላሉ ህዝብ ያልቃል ህዝብን የሚያስጠነቅቅ ምንም ምዲያ ወይም መንግስት የለም። ሌላው ይቅር በነፃ ቦታ ሆኖ በሶሻል ሚዲያ እንኳን ይህን የሚናገር የለም፣ ባዶ። ለራሱ ብቻ የሚኖርና ፈሪ ሞልቱዋል።
ሌላው ይቅር ክልል በሚስራት፤ በዘር መደራጀት ሁሉ ለእልቂት የሚዳርግ ስለሆነ ሌላው ዘዴ ነው። ለ ፴ ኣመት የተደራጀ ኢትዮዺያን የማጥፋት ዘዴ ኣብይ በመምጣቱ ቆሟል ብትሉ እስቃለሁ። እኔ የማተኩረው ኣለም ላይ ኢትዮዺያን ሊጎዳ የሚችለው ላይ ነው። በፊት ህዋሃትን ሲሩዱ ዛሬ ደሞ ኦነግን የሚረዳ ሃይል እንጂ ኢትዮዺያን የሚረዳ በፍጹም ኣይኖርም የኣለም ሁኔታ እስካልተቀየረሰ ድረስ። ኣሁን የነሱ በከፍተኛ የሚሰሩት ሻብያን ኦነግን ተጠቅመው በህዋሃት ስም ትግሬን ለማጥፋት ነው። ህዋሃት ሊጎዳ የሚችለው ጥቂቱ ቢሆን ነው። ትግሬ የነ ሓላፊ ሙንገዲ ኣይኑቱን ኣይደለም የሚያጠፉት ሰላማዊውን ነው የሚያጠፉት። ኢትዮጲያን የማይወደውን ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በፍፁም እንደማይጎዱ ልባችሁ ያውቃል። ሎጅክ እኮ ነው ስድሳ ኣመት የሰሩትን ለምን ያስቆሙታል፧ ወደ ፀረ ኢትዮዺያ መንገድ እንጂ በፍጹም ሰላም ይመጣል ኣለ የሚል በራስ ሂወት እንደመቀለድ ነው እነሱ ሰላም ያመጣሉ ካልክ። ውስጥ የሚረዷቸው ሆነ ሻብያ ኣለ እኮ። ሻብያ ጥሩ ነው የምትሉ እኮ እነሱ ናችው እኮ ተልኮውን የሚያስፈጹሙት። የማይፈልጉትን እውነት ከሆነ ያጠፋሉ እንጂ እውነት የሻብያ ዘመድ የሆኑትን ሊያጠፉልህ ይመስልሃል፧ ሳሞራ ዩንስ እኮ እንኳን ሊነካ ህዝብ ጨፍጭፎ እንዳይነካ ኣሜሪካ ኣዛለች። ምን ያህል ሳሞራ ዮኑስ የውጪዎች ባለ ውለታ መሆኑን ነው የሚያሳየው፣ ኢትዮጲያኖችን ስለ ጨፈጨፈላቸዉ። ጎበዝ ንቃ በተለይ ሸዋው፣ በተለይ ኢትዮጲያ ነኝ የሚል ። ኣማራ ውስጥ ያለው እንኳን እንደ ነጻውጪዎች በግዴታም ሆነ በውድ ሳይኖሩበት ኣይቀረም። ያም ሆነ ይህ ለውጪዎቹ ሰርቶ ተሚችቶት እንደ ግለሰብ ለመኖር እንጂ ይሄን ሴራ ደግፎ በዘር ምክኛ የሚጏዝ ህዝብ ጊዜውን ጠብቆ እንደማያልቅለት ጥርጣሬ የለውም። ለጊዜው ነው። ህዋሃት ባለ ውለታቸው ስለሆነ ህዝቡን እንጂ ህዋሃት እንደማይነካ እርግጠኛ ነኝ። እንዴ፣ ዋናው የህዋሃቱ ቴድሮስ እኮ የኣለም ጤና ጥበቃ መሪ ነው እንኳን ህዝብ ላይ በሽታ ፈጥሮና ኣባዝቶ። ግፍ መግደል ኣገርን መገነጣጠል ያቆማል ማለት ኣፍህን ከፍተህ ጠብቅ ሻብያ መሰሪው ዶር ኣብይ ነጻ ያወጣኛል ብለህ። ልክ ህዋሃትን ህዝብ እንደጣለው ትግል ምንጊዜዉም ከትክክለኛው ከህዝብ ነው።