Page 1 of 1

የጠፉት 6 ተማሪዎች ናቸው እነሱም ይታገቱ ፣ራሳቸውን ለድብቅ የፖለቲካ ትርፍ ብለው ይደብቁ ወይም ሌላ እየተጣራ ነው ። የፌዴራል ፖሊስ

Posted: 28 Jan 2020, 15:38
by MatiT
የጠፉት 6 ተማሪዎች ናቸው እነሱም ይታገቱ ፣ራሳቸውን ለድብቅ የፖለቲካ ትርፍ ብለው ይደብቁ ወይም ሌላ እየተጣራ ነው ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ

Re: የጠፉት 6 ተማሪዎች ናቸው እነሱም ይታገቱ ፣ራሳቸውን ለድብቅ የፖለቲካ ትርፍ ብለው ይደብቁ ወይም ሌላ እየተጣራ ነው ። የፌዴራል ፖሊስ

Posted: 28 Jan 2020, 19:33
by TGAA
'የጠፉት 6 ተማሪዎች ናቸው እነሱም ይታገቱ ፣ራሳቸውን ለድብቅ የፖለቲካ ትርፍ ብለው ይደብቁ ወይም ሌላ እየተጣራ ነው'

የፌደራል ፓሊስ የሚባል የደደቦች ስብስብ አይኑን በጨው አጥቦ ለፖለቲካ ትርፍ ብለው " 18 ና 19 አመት ከቤተሰብ ጉያ ወጥተው መንግስትና ህግ አለ በለው ቤተሰቦቻቸውን ጥለው ለትምህርት የሄዱ ሴቶችን ልጆችን ለፖለቲካ ትርፍ ብሎ በህዝብ ላይ ሲያስታውክ ማየት ፤ ምን ያህል በውያኔ እንደ ተናካሽ ውሻ ሲያገለግል የነበረ ተቋም ዘሩን እንጂ ስራውን ያልቀየረ ጭቃ የመንግስት ተቋም መሆኑን ነው የሚያሳየው፡፡ 86 ኢትዮጵያዊያንን ያሳረድ፤ ቤተክረስቲያን እንዲቃጠል ያደረገ፤ አሁንም ቀንና ሌሊት የመተላለቅያ መልክ በይፋ የሚነዛ ፤ ኢትዮጵያዊ ላልሆን ዜጋ ግን ቀን ከሌሊት 40 ተከታክ አቁመው ፤ የሰራውን የዘር ማጥፋት ሴራ ወንጀል አሻራ ለማጥፋት የሚሰራው ግን ይሄው የፌደራል ፖሊስ ተብሎ የሚጠራው የከርሳሞች ስብስብ ነው፡፡ ከሚደርስባቸው ሰቆቃና እንግልት ይባስ ብሎ "ራሳቸውን ለድብቅ የፖለቲካ ትርፍ ብሎ መሳደብ ምን ያህል የፖሊስ ተቋሙ አይምሯቸው የጭቃ መያዥያ የሆኑ ስብስቦች መሆኑን ያሳይል ፡፡

Re: የጠፉት 6 ተማሪዎች ናቸው እነሱም ይታገቱ ፣ራሳቸውን ለድብቅ የፖለቲካ ትርፍ ብለው ይደብቁ ወይም ሌላ እየተጣራ ነው ። የፌዴራል ፖሊስ

Posted: 28 Jan 2020, 19:35

Posted: 28 Jan 2020, 19:41
by Za-Ilmaknun
"liju Qemagan ..abatu Dagna" ..this is the perfect scenario. :mrgreen: