Please wait, video is loading...
አንበሣው አገሣ፡፡ አንበሣ ማለት ኦሮሞ ነው፣ ያውም ይኸውና!
አንበሣው አገሣ፡፡ አንበሣ ማለት ኦሮሞ ነው፣ ያውም ይኸውና!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: አንበሣው አገሣ፡፡ አንበሣ ማለት ኦሮሞ ነው፣ ያውም ይኸውና!
VOA : በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ ከተማ ቁጥራቸው በወል ያልተገለፀ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/አባላት ታሰሩ ሲሉ ከቤተሰብ መካከል ገለፁ።የሻምቡ ከተማ ፖሊስ በጫካ የሚገኙ ሸማቂዎች ጋር ግንኙነት አላቸው ብለን የጠረጠርነውን ነው ያሰርነው ሲል ገልጿል::በምዕራብ ሸዋ ጊንደበረት ወረዳም የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ 24 አባላት ታሰሩ ሲሉ የፓርቲው ወጣቶች ሊግ ኋላፊ ገልፀዋል።
https://mereja.com/amharic/v2/208927