Page 1 of 1

Ethio 360 በተለይ ሀብታሙ አያሌው ፃዲቅና ፍትሃዊ መስሎ መታዬት ይሻል፡፡ ፍትሃዊ ለመሆን አማራ አቅሜ-ቢስ በሆናችሁበት ያለውን ሳይሆን ሚንሊክ በኦሮሞ ላይ ሲያደርስ የኖረውን ግፍ ኮንኑ

Posted: 28 Jan 2020, 14:55
by AbebeB
Ethio 360 በተለይ ሀብታሙ አያሌው ፃዲቅና ፍትሃዊ መስሎ መታዬት ይሻል፡፡ ፍትሃዊ ለመሆን አማራ አቅሜ-ቢስ በሆናችሁበት ያለውን ሳይሆን ሥርዓታችሁ ከሚንሊክ ጀምሮ በኦሮሞ ላይ ሲያደርስ የኖረውን ግፍ ኮንኑ፡፡

Currently, everybody knows Amhara have less to do in relation to power politics than to cry. At this moment in history, it doesn't matter if you wear sheep skin in an effort to hide you being wolf. The fact is that you allude to humble to possibly regain your colonial hegemony, already in Sheol.

Do you want to be considered fair? Then fire Ermiyas Achbe, analyse Ethiopian politics since Menelik the leper. Then we will evaluate, judge and give you placement.

Re: Ethio 360 በተለይ ሀብታሙ አያሌው ፃዲቅና ፍትሃዊ መስሎ መታዬት ይሻል፡፡ ፍትሃዊ ለመሆን አማራ አቅሜ-ቢስ በሆናችሁበት ያለውን ሳይሆን ሚንሊክ በኦሮሞ ላይ ሲያደርስ የኖረውን ግፍ

Posted: 28 Jan 2020, 15:08
by Ethoash


የታማኝን ለማኝ የወንድ ጡት ተመልከት ብዬ ነው ። እንጂ ከነሳኸው አስቸኳይ ጉዳይ ጋራ የሚያገናኘው ነገርም ባይኖር ። ይህ ታማኝ ለማኝ ምንም ሳይስራ በሕይወቱ አረጅ። በቃ ስባት ፤ ጮማም ሆነ። እንዲህ እያየነው አንድ ቀንም ለእውነት ሳይቆም ፤ የመስለውን ሳይናገር ፤ በሚሰፈርለት ልክ እየተናገረ። ለሳቅ ለፈገግታ ብዬ ነው።። ቪዲዬውን ከከፈትከው ደግሞ አንዲት ጅግና ተርመስምሰዋለች ልክ ልኩን ትናገረዋለች ።።

Re: Ethio 360 በተለይ ሀብታሙ አያሌው ፃዲቅና ፍትሃዊ መስሎ መታዬት ይሻል፡፡ ፍትሃዊ ለመሆን አማራ አቅሜ-ቢስ በሆናችሁበት ያለውን ሳይሆን ሚንሊክ በኦሮሞ ላይ ሲያደርስ የኖረውን ግፍ

Posted: 29 Jan 2020, 02:12
by Ethoash
የታማኝ የወንድ ጡት ሰውን ዘጋው እንዴ ምነው ቢጠፋ ቢጠፋ ያ ደደብ ስላም ይጥፋ ።።። ምን አለ በለኝ ወያኔ ነው አልባሳቱን ከእንዱስቲሪ መንደር አስፍቶ የላከው ታማን ለማኝን ለማስታት ትልቅ ገንዘብ አውጥቶበታል ሲአኤምም በነገሩ እጁ አለበት ባይለኝ ነው የሚገርመኝ።