Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by Revelations » 28 Jan 2020, 06:57

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በበኩላቸው ከአሁን በፊት በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የታገቱት ተማሪዎችን በተመለከተ የተሰጠው መረጃ ትክክል መሆኑን ነው ያረጋገጡት፡፡ “21 ተማሪዎች መለቀቃቸውን ስንገልጽ የታጋቾቹ ቁጥር በወቅቱ አሁን ከሚባለው በላይ ነበር፤ በዚህ ድርጊት እኛ የቁጥር ጨዋታ ሳይሆን በተጨባጭ ታግተው የነበሩ እና የተለቀቁ ሰዎችን ቁጥር ነው ያሳወቅነው፤ እየሠራን ያለነውም እንደ መንግሥት ኃላፊ ብቻ ሳይሆን እንደ ታጋች ቤተሰብ ሆነን ነው” ብለዋል አቶ ንጉሱ፡፡

“ተለቀቁ ብለን መግለጫ የሰጠነውም እውነት ነው፤ 21 የታገቱ ተማሪዎች ተለቅቀዋል፤ ቀሪዎቹን ለማስለቀቅ በትኩረት እየሠራን ነው” ሲሉም አረጋግጠዋል፡፡

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by Revelations » 28 Jan 2020, 07:23

Please wait, video is loading...

Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: አቶ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by Abdelaziz » 28 Jan 2020, 07:26

that setaset wushima of bantugudifechas is little chinned,round azzed, chicken-boned, ho'mosexual midget, and as such he should be taken to gojam and thrown to his yeqenjib progenies, the budagoji Timbansas who will devour him alive on behalf of the innocent amara students he betrayed repeatedly.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by Revelations » 28 Jan 2020, 12:38

Please wait, video is loading...

Fillmore88
Member
Posts: 79
Joined: 16 Jan 2020, 07:13

Re: የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by Fillmore88 » 28 Jan 2020, 12:54

ባንዳው እና የፋሺስት አፈቀላጤ የነበሩት ከበደ ሚካኤልም ከድል በኃላ ኢትዮጵያዊ ለመሆን ሞክረዋል:: እስቲ ስለ ጣልያን ባንዳ ትንሽ ብትነግረን በአንተ ስለሚያምር

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by Revelations » 28 Jan 2020, 13:00

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by Ethoash » 28 Jan 2020, 16:10

before the war started

Opponents BEFORE and AFTER Fighting Deontay Wilder

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by tlel » 28 Jan 2020, 23:46

Fillmore88 wrote:
28 Jan 2020, 12:54
ባንዳው እና የፋሺስት አፈቀላጤ የነበሩት ከበደ ሚካኤልም ከድል በኃላ ኢትዮጵያዊ ለመሆን ሞክረዋል:: እስቲ ስለ ጣልያን ባንዳ ትንሽ ብትነግረን በአንተ ስለሚያምር
ፋሽስቱ እኮ በልጁ ካሣ ከበደ ከደርግ እስከ ዛሬ ኢትዮዺያን እየሸጠ ነዉ

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: የጠቅላይ ሚንስትሩ ፀሃፊ ንጉሱ ጥላሁን አይኑን በጨው አጥቦ ደምቢዶሎ ተከስቷል!

Post by tlel » 28 Jan 2020, 23:47

The people must know whether this is helping anti ethipians or not. I hope ende beg menedat hezbu makom alebet

Post Reply