አሁን ሁሉ ነገር እጅጅ ብሏል !
በቃ !!
Re: የዘር ፖለቲካ ቆሻሻነት ለትግሬ ብቻ አይደለም፣ ለኦሮሞ ዘረኞችም፣ ላማራ ዘረኞችም ያው ቆሻሻ ነው ! እነጃዋር፣ እነጃሮ፣ እነማሮ፣ እነጃርልቶ ሁሊሽም ያው ነሽ !! ኋላ ቀር ሁሊሽ !!
ኢትዮጵያዊያንን በድህነት፣ በደንቆሮነት ሌላ ሌላ ልታሙ ትችላላችሁ ግን እጅግ ብዙ ብልህ ኢትዮያዊያን ለመኖራቸው ግ ን ላንዴም አጠያያቂ አይደለም !!
እንደ ጃዋር ያሉ የቆሻሻ ዘረኘት፣ ጎሰኘት፣ ሃይማኖተኘት ብጥብጥ ሰባኪና አደራጅ ማለትም የደንቆሮዎች አደራጅ አሸባሪ ቀስ በቀስ ገመዱ እያጠረ መንገዱ እየጠበበ መጥቷል ።
እንደ መረራ ያሉም ከ60ዎቹ አብዮት ጀምሮ በሶሻሊዝም ስም የዘር ቆሻሻ ፖለቲካ ሲነግዱ የኖሩ ፈሪዎች መጨረሻ ላይ ካርታቸው አልቆ ወደ ታሪክ ቅርጫት እየወረዱ ነው !!
ገ ና ገ ና ብዙ እንሰማለን !!!!