Yesterday, I wrote the hypocrisy of Woyane clicks about King Yohannes animosity towards Islam. Today I’ll like to add how we Christians living a lie for so many years about our beloved country, so let’s face it the facts and correct it.
አሁንም እንዋሻለን፡፡መዋሸታችንን ልባችን
እያወቀው ወደ እውነት ለመመለስ ሐፍረት
እየተሰማን እስከ አሁን እንዋሻለን፡፡በብዙ ውሸት
ሀገራችን እውቅና አግኝታለች፡፡ታቦተ ፅዮን
በኢትዮጵያ፣ ግማደ መስቀሉ በኢትዮጵያ፣ ድንግል
ማርያም ተሰዳ የኖረችው በኢትዮጵያ፣ ፃድቃን
የተባሉ ሁሉ የተፈጠሩት በኢትዮጵያ፣መላእክት
የሚዘምሩት በግዕዝ ቋንቋ፣ አዳም ንግበረ
ተብሎ የተፈጠረበት በግዕዝ ቋንቋ፣
ለማርያምም፣ ለጊዮርጊስም ለአቡዩም፣ለተክልዬም አሥራት የተሰጠች ኢትዮጵያ፣ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው፡፡”
-
Fillmore88
- Member
- Posts: 79
- Joined: 16 Jan 2020, 07:13