Page 1 of 1

ክ ኢትዮጵያው ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ እንግሊዘኛ የ ትግራይ አስተዳደሩ ዶ/ር ደብረጵዮን ይበልጣል፡፡ ' የ ህውአት ካድሬው አጋ@ሜ አሉላ ስለሞን ' ተዋሪድና

Posted: 27 Jan 2020, 17:29
by MatiT
እንግሊዘኛ የዕውቀት መለኪያ ሁኖ ዶክተር ዓብይን የሚያስተች ከሆነ...https://www.facebook.com/MegenagnaTube/ ... 720082926/

Re: ክ ኢትዮጵያው ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ እንግሊዘኛ የ ትግራይ አስተዳደሩ ዶ/ር ደብረጵዮን ይበልጣል፡፡ ' የ ህውአት ካድሬው አጋ@ሜ አሉላ ስለሞን ' ተዋሪድና

Posted: 27 Jan 2020, 19:40
by Dawi
የ ህውአት ካድሬው ሰለሞን ይሄን ሲል ሥራ እየሠሩ የተማሩትን ሁሉ መለስንም ጭምር ለማዋረድ መሞከሩን አልተገነዘበም ፣

እኔን የሚገርመኝ አብይ በሻሻ ተወልዶ ተራ ወታደር ተቀጥሮ፣ ያን ሁሉ ሙያ፣ ቋንቋ፣ ትምህርት መጨበጡ ነው፣ እኛ እዚህ ተቀምጠን ከባድ ነው ስንል አናፍርም?

ከአሉላና ጃዋር በተሻለ ጥርት ያለ እንሊዘኛ ይናገራል፣ መርሳት የሌለብን ሰለሞንና ጃዋር ሙሉ ጊዜ ትምህርት ላይ አጥፍተው ነው የሚችሉትን ያህል የሚንተባተቡት፤ :lol:

ሁለቱም በዚህ አገር የሥራ ተቅዋም በትምህርታቸው ሠርተው የሚያውቁ አይመስለኝም፤ በጎሳ ነጋዴነታቸው (Ethnic Entrepreneurship) ነው የሚተዳደሩት፤

ማፈሪያዎች!
Please wait, video is loading...

Re: ክ ኢትዮጵያው ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ እንግሊዘኛ የ ትግራይ አስተዳደሩ ዶ/ር ደብረጵዮን ይበልጣል፡፡ ' የ ህውአት ካድሬው አጋ@ሜ አሉላ ስለሞን ' ተዋሪድና

Posted: 27 Jan 2020, 20:58
by Degnet
I was ashamed of the English mistake he made in Oslo but I have forgotten it and from what I have read here we should not blame him,by the way I dislike that Alula Solomon or Solomon Alula.