Page 1 of 1

የአማራ መንግስት አጣብቂኝ፡ በቅኝ ገዥነት ፓለቲካ ሥርዓቱ ገፍቶ እንዳይሄድ አቅምና ቴክኖሎጂ የለውም፣ ከሌሎች ብሔሮች ጋር በዕኩልነት ለመኖር ታሪኬ አይፈቅድም የሚል ነው::

Posted: 27 Jan 2020, 17:14
by AbebeB
የአማራ መንግስት አጣብቂኝ፡ በቅኝ ገዥነት ፓለቲካ ሥርዓቱ ገፍቶ እንዳይሄድ አቅምና ቴክኖሎጂ የለውም፣ ከሌሎች ብሔሮች ጋር በዕኩልነት ለመኖር ታሪኬ አይፈቅድም የሚል ነው::

አማራ ገዥ መደብ ኦሮሞንና ሌሎች የደቡብ ሕዝቦችን ሰብሮ ያስገበረው ከኃያላን ሀገራት ጦር መሣርያ ለምኖ እና ኦሮሞን ከፋፍሎ ተራ በተራ እየሰበረ ስለ መሆኑ ታርክ በሰፊው መዝግቦታል፡፡

አሁን ግን ገባር (ቅኝ የተገዛው) ህዝብ ነጻነቴን ወይም ሞት በማለት ስለተነሣ በአማራ ገዥ መደብ አጣብቂኝ ሁኔታ ተፈጥሮአል፡፡ እኔ አብን፣ አዴፓና ሌሎች የአማራ ፓለቲካ ሀይላት የገቡቡት አጣበቂኝ እና በይፋ የማይገልጿት እንዴት ወደፊት እንግፋ (በቅኝ ገዥነት ታሪካችን ወይስ እሱን ክደን ከሌሎች ጋር ለዕኩልነት) የሚለው ነው፡፡ ሁለቱም ትላልቅ ችግር (drawback) ያስከትልባቸዋል፡፡ የማይቀረው ግን የሕዝቦች ነጻነት ነው፡፡