Page 1 of 1

"የሞኝ ልቅሶ መልሶ መላልሶ" ይላሉ አባቶች!!!!

Posted: 27 Jan 2020, 16:26
by pushkin
ትግራዋይ የሚባል ወንድምም እህትም የሉንም፤ አከተመ!!
እኛ ኤርትራውያን እህት ወንድሞቻችን ፦ •ቢለን •ዓፋር •ሕዳረብ •ኩናማ •ናራ •ራሻሂዳ •ሳሆ •ትግረ •ትግርኛ ብቻ ናቸው !!!
እናተ ተጋሩ ሆይ አማራው፣ ኦሮሞው፣ ጉራጌዎ እና ወዘተ ኢትዮጵያዊው ወንድም ያልሆናቹህ እንዴት ኤርትራ ውስጥ የሚገኙት ራሻሂዳው፣ ትግረው፣ ናራው፣ ሕድርቡ፣ቢለኑ ወንድሞቻቹህ ሊሆኑ ይችላሉ ???
ኢትዮጵያን ስትግጡ ጠላቶቻችሁ ኢትዮጵያ ስትተፋቹህ ወንድሞቻችሁ የሚሆን ኤርትራዊ ሞኝ ካለ ከመሰላቹህ ከመለስ ዜናዊ ዘመን ወደ አጼ ዮሐንስ ዘመን የተመለሳቹህ ሞኞች እናተው ናቹህ !!!





Re: "የሞኝ ልቅሶ መልሶ መላልሶ" ይላሉ አባቶች!!!!

Posted: 27 Jan 2020, 16:39
by pushkin