Page 1 of 1

ተላላኪዎቹ ም/ጠ ሚንስትሩ ደመቀ መኮነ እና ገዱ አንዳርጋቸው ስለታገቱት የአማራ ተማሪዎች ምንም መረጃ እንዴላልቸው ታወቀ!!

Posted: 27 Jan 2020, 13:18
by Maxi
ከም/ጠ ሚንስትሩ ከደመቀ መኮነን፣ ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ጀምሮ ያሉት ሁሉም የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ሁሉም ስለታገቱት የአማራ ተማሪዎች መረጃ እንደሌላቸው ታወቀ!! አብይ አህመድ መረጃውን ራሱ ብቻ አፍኖ ይዞታል!!
Please wait, video is loading...

Re: ተላላኪዎቹ ም/ጠ ሚንስትሩ ደመቀ መኮነ እና ገዱ አንዳርጋቸው ስለታገቱት የአማራ ተማሪዎች ምንም መረጃ እንዴላልቸው ታወቀ!!

Posted: 27 Jan 2020, 13:42
by Ethoash
Maxi wrote:
27 Jan 2020, 13:18
ከም/ጠ ሚንስትሩ ከደመቀ መኮነን፣ ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ጀምሮ ያሉት ሁሉም የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ሁሉም ስለታገቱት የአማራ ተማሪዎች መረጃ እንደሌላቸው ታወቀ!! አብይ አህመድ መረጃውን ራሱ ብቻ አፍኖ ይዞታል!!
mad max ,



መጀመሪያ ነገር መነካካት አማራ አነበረበትም

ብዙ የኦሮሞ ተማሪዎች በአማራ ዩኒቨርስቲ ተገደለዋል
በኦሮሞም ብዙ የጥላቻ መልክት አማሮች አዝንበዋል
ጃል መሮን ሽፍታ በለው መድበውታል ።
ታድያ ሽፍታ ከሆን ሽፍታነቱን ሲያረግ ምኑ ነው የሚገርማቹሁ።

ደመቅችና ድጉ ። ዱጉ ደግሞ የውጭ ሐገር ሚኒስቴር ነው ምን ያገበውና ነው የሚጥየቀው ወይስ በስመ አማራ ትጠራራላቹሁ። ደመቀችም የአብይ ምክትል ነው ምን አግብቶት ነው በአማራ ጉዳይ።

እስቲ አንድ ነገር ልጠይቕህ አማሮች ለምን ጦር ሰደው ልጆቻቸውን አያስፈቱዋቸውም ምንን ነው የምጠብቁት ።

አብይ እንደሆን ለ፪፩ ልጆች ብሎ አገሪቱን በሙሉ በጦርነት አይማግድም ። የሱ ስራ አገር ማዳን ነው። ከጃል ማሮ ጋር ተታርቆ በስላም ይህ ጉድ መፈፀም አለበት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ የሚባል ተረት ተረት አይስራም ያስተላልቀናል። ጃል ማሮን ብትገደለው ሌላ ጃልማሮ ከየቦታው ይፈልቃል ። ስለዚህ ጦሩነቱን ሳናጋንነው በስላም እንፍታው አዋ ገንዘብ ያስፈልግ ይሆናል ጃል ማሮን እንደኑጉስ ማኖር ግን ይህ በጣም ርካሹና በጣም ጠቃሚው መንገድ ነው ጃልማሮ የአብይ አጋር ይሆናል ልክ አብዲ ዬሎ የትግራይ ተለጣፊ እንደሆነ።

ደጉ የት ሄደ ደመቅች የት ሄዴች እያሉ ማጋጋል ለማንም አይጠቅምም ። ይህ ፪፩ ሰው እገታ ለሶሪያኖች ብትነግራቸው አባይን ያላየ ምንጭ ያመስግናል ነበር የሚሉ እነሱ ጋ መቶ ሺህ ነው የሚሞተው በቀን ። እኛ በጣም እድለኞች ነን ። ነገሩንና ጦሩነቱን አናብዛ በማጋጋል