Page 1 of 1

OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 02:49
by Revelations
Do they think they will get any support from the USA for terrorizing Ethiopians?

Re: OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 03:00
by Revelations

Re: OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 03:04
by Revelations

Re: OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 03:31
by Revelations

Re: OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 04:21
by Ethoash
Revelations wrote:
27 Jan 2020, 03:31
ልክ አብይ ሲመጣ የጉሳ ምልክት ከመታወቂያችን ላይ ይፋቅ ብላቹሁ ተፋቀ ። ታዳያ ኦነጎቹ መለያቸው ቋንቋ መቻል ነው ቋንቋ ያልቻለ ወርድ ከራሴ ነው። በዚህም በለው በዚያ ጉሳህ አማራ መሆኑ አማርኛ ብቻ በመናገርህ ይነቃብሀል። ጉራጌው ጉራግኛ ይናገራል ወላይታው ወላይተኛ ወዘተ አንተ አማራ ይህ ቀን ትምህርት ይሁንህ ። ጚምቢ ካምፓስ ወለጋ ዩኒቨርስቲ ስትማር ኦሮምኛ ብትማር ዛሬ ይጠቅምህ ነበር። ወቸው ጉድ ፣፣፣፣ እንዲህ ፈስ ሊያመልጣቹሁ ነው ል እናንተም ብሎ ሰው ገዳይ በዩኒቨርሲቲያቹሁ አሁን ለናንተ መታዘን ያስፈልጋል ወይ ። በነፃ ትምህርት አይተህው የማታወቀውን ምግብ አማርጠህ በልተህ ተፈላሰህ አልጋ ላይ ተኝተህ ቤት ህ ሽሮ ያረረብህ ሁሉ ። ተማሪ ካልገደልኩ ካላረድኩ ዩኒቨሪስቲውን ካላቀጠልኩ ብልህ አዛ ስታረገን አነበርም ውይ እስቲ ቅመሳት መንግስት ሳይኖር መንግስት ሲፈርስ ሊከተል የሚችለውን ነገር ቅመሳት ። አንተ ወሽከት እስቲ ወንድ ከሆንክ ኦነግን ግጠመው ። ልክ አስር ስት ሆን አንድ ሚስክን ሰው መግደል ጅብዱ ከመስለህ እስቲ አሁን ወንደ ከሆንክ አፍህን አብዛ ።

ምን አለ በለኝ ከዚህም ወጥተህ አፍህን እንደምታረዝም ። ስላምን ሕግን እንደማታከብር ሳይታለም የተፈታ ነው። እነሀብታሙን አየናቸው ፤እኮ እስክንድርንም አይናቸው አፉን ይከፍታል ከእስር ቤት ውጥቶ።

anyhow i am saying all this to show u ur way is the wrong way.. anyhow my heart is out for u to your safe passage home

Re: OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 07:23
by Revelations

Re: OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 12:23
by Revelations

Re: OLF supporters demo in DC; Are they out of their minds? [VIDEO]

Posted: 27 Jan 2020, 13:31
by Ethoash
Revelations wrote:
27 Jan 2020, 07:23
እነዚህን ታጋቾች የኦሮሞ ፅንፈኛ ቢለቃቸው አማሮች ይቀበሉዋቸዋል ወይስ ተመልሰው ወድ ቂያቸው ነው የሚመለሱት ። እማሮች ይህንን ያህል ካለቀሱላቸው ይቀበሎዋቸዋል ወይ። ከተቀበሉዋቸው ደግሞ ኦሮሞውች ከአማራ ፀዱ ማለት ነው። ይህ እንዴት ለአማሮች ይዋጥላቸዋል ። ወይ እነዚህን ህፃናትን መስዋት አርገው ኦሮሞ ውስጥ ችካላቸውን የተክላሉ አንለቅም ብለው ይሞታሉ ውይስ ስደተኛቸውን ይቀበላሉ። ይህ ነው ትልቁ ጥያቄ