Page 1 of 1

ሊድመጥ የሚገባው [] ጠ/ሚ አብይ የት ነው ያሉት? በጋዚጠኛ አበበ በለው!!

Posted: 27 Jan 2020, 02:14
by Zreal
ሊድመጥ የሚገባው [] ጠ/ሚ አብይ የት ነው ያሉት? በጋዚጠኛ አበበ በለው


Re: ሊድመጥ የሚገባው [] ጠ/ሚ አብይ የት ነው ያሉት? በጋዚጠኛ አበበ በለው!!

Posted: 27 Jan 2020, 04:32
by Ethoash
አበበ በለውአንደኛ ምን አይንነት ስም ነው አበበ በለው ለምን አበበ ደብድበው አይሉተም
ሁለተኛ ይህ ወረኛ አበበ ደብድበው እራሱ የት ነበር ጉሙዝ ሲገድሉ። ሁለት ትግሬ ዶክተሮች በድንጋይ ተቀጥቅጠው ሲገድሉ።
።የት ነበር የኛ ወረኛ አበበ ደብድበው መቶ ሺህ ትግሬዎች ከአማራ ክልል ሲፈናቀሉ ።የት ነበር ወረኛ አበበ ደብደበው የት ነበር ፋኖዎች መንገድ ዘግተው ስድስት ሚሊዬን ህዝቦችን ለመጨረስ ሲሞክሩ የት ነበር አበበ ደብድበው።

ወረኛው አበበ የት አለ አማራራ ክልል በቅርቡ የተመረቁት ስራዊቶችና ያ ትግሬን ይፈቀድልኝና እንጭብጣታለን ያሉ ጅግኖች የት ሄዱ ለኦሮሞዎች ታቅታዋቸዋለቹሁ ወይ ገብታቹሁ አይቀጡ ቅጣት ቀጥታቹሁ ልጆቻቹሁንም አድናቹሁ ግቡ። አባይ የርስ በርስ ጦርነት አይጀምርም ለጥቂት ስዎች ብሎ ሚሊዬን ሕዝብ ሕይውት ማጥፋት አይቻልምና እሮሮህን እየተስተዋለ