Page 1 of 1

ዶር ዐቢይ፥ በናዚ አይሁድ ካምፕ፥ አንድ ወጣት አረጋዊውን ወገባቸውን እያሸ፥ በረዶ ውስጥ ከመሞት አዳናቸው ያሉት እውነት ነው? በናትዎ፥ እንዲህ ዓይነቱን ተረት ተረት ቢተዉት ምናለ?

Posted: 26 Jan 2020, 12:57
by EwnetYashenifal