Page 1 of 1

ዶር ዐቢይ፤ ሕዋትን መቀሌ አስመሸጉ። አማራ መሪዎቹ ተገድለው ተዳከመ። አሁን ደሞ፤ በአባ ዱላ በኩል ደቡብን ከጥቅም ውጪ ሊያደርጉ ነው። ኦሮሞ ለብቻው ሊገዛን ነው ማለት ነው?

Posted: 26 Jan 2020, 12:40
by EwnetYashenifal