የአፍሪካ ጥንታዊ ስያሜ ኢትዮጵያ ነበር። ኢትዮጵያ አሀጉራዊ እና አገራዊ መጠርያ ነው። ኢትዮጵያ ሰማያዊ የቅድስትና ስያሜ ነው።
የአፍሪካ ጥንታዊ ስያሜ ኢትዮጵያ ነበር። ኢትዮጵያ አሀጉራዊ እና አገራዊ መጠርያ ነው። ኢትዮጵያ ሰማያዊ የቅድስትና ስያሜ ነው። ይኸ ትውልድ ጠንቅቆ ሊያውቅ እና ሊጠብቅ የሚገባው ክብር ነው። ያካልሆነ ግን ይህ ትውልድ ብኩርናውን ለሆዱ እንዴ ሸጠው ኢሣው መሆኑ አይቀርም። ቅድመ አገር በአምላክ እና በዓለማት የታወቀችውን ኢትዮጵያ ክብር ጥሎ የውድቀት እና የጎሣ ቆሻሻ ማቅ ደርቦ በዐደባባይ መዋረድ ነው። ከተኩላዎች ተጠንቀቁ - ለጂሃዲስት ዐረብ በጠገራ ብር አዋርድው ከሚሸጧችሁ ኦነግ እና ሃሳዊያን ይሁዳ ወያኔዎች እራሳችሁን ጠብቁ።