Page 1 of 1

A WAKE UP CALL FOR ALL ... ጣሊያን ነዋሪ የሆኑት አቶ ቶማስ አስረስ በመናፍቅ ነብይ በላይ ሽፈራው ተዘረፍኩኝ .....

Posted: 26 Jan 2020, 08:42
by clear12
ህዝባችን የመናፍቃን ነብዮች በሚጠቅሱት ጥቅስ ተሸውዶ ሲያምናቸው የመናፍቃን ነብዮች ዲያስፖራውን ሳይቀር እየካዱ እያስለቀሱት ነው::
ሞኙ ማነው? ነብዩ ወይስ ንቁ ተብለው ሲመከሩ የማይሰሙት የዋህ መናፍቃን ተከታዮቻቸው

Re: A WAKE UP CALL FOR ALL ... ጣሊያን ነዋሪ የሆኑት አቶ ቶማስ አስረስ በመናፍቅ ነብይ በላይ ሽፈራው ተዘረፍኩኝ .....

Posted: 26 Jan 2020, 10:34
by Maxi
ስንት ነፈዝ ሰው አለ ባካችሁ!!

አቶ አቶ ቶማስ አስረስ የሚከተሉትን ነገርን፡-

1. ለአቶ ለበላይ ሽፈራው "ለመተማመኛ እንዲሆን ብሎ መሬቱን "እንደሸጥለት" የሚያረጋግጥ ፈልመን ሰጠነው!!" (Game Over)
2. ለአቶ ለበላይ ሽፈራው "ለቦታው ሙሉ ውክልና ሰጠነው!! (Game Over)"

አቶ ቶማስ አስረስ ከላይ ካሉት እንኳን ሁለቱን አድርጎ አንደኛውንም ካደረገ በኋላ መሬቱን በነፃ እንደሰጠ ሊያውቅ ይገባል!!
አቶ ቶማስ አስረስ በቃ ቦታህን ተብልተሃል፣ ዝምብለህ አታለቃቅስ!! ፍርድ ቤትም ብትሄድ የሚፈረደው ለአጭበርባሪው በላይ ሽፈራው ነው።
ምክንያቱም አጭበርባሪው በላይ ሽፈራው ፍርድ ቤት ብትሄድም ለእሱ እንዲፈረድለት አድጎ አጭበርብሮ አስፈርሞሃል!!

ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀብሮ!!!

Re: A WAKE UP CALL FOR ALL ... ጣሊያን ነዋሪ የሆኑት አቶ ቶማስ አስረስ በመናፍቅ ነብይ በላይ ሽፈራው ተዘረፍኩኝ .....

Posted: 26 Jan 2020, 12:32
by clear12
Maxi wrote:
26 Jan 2020, 10:34
ስንት ነፈዝ ሰው አለ ባካችሁ!!

አቶ አቶ ቶማስ አስረስ የሚከተሉትን ነገርን፡-

1. ለአቶ ለበላይ ሽፈራው "ለመተማመኛ እንዲሆን ብሎ መሬቱን "እንደሸጥለት" የሚያረጋግጥ ፈልመን ሰጠነው!!" (Game Over)
2. ለአቶ ለበላይ ሽፈራው "ለቦታው ሙሉ ውክልና ሰጠነው!! (Game Over)"

አቶ ቶማስ አስረስ ከላይ ካሉት እንኳን ሁለቱን አድርጎ አንደኛውንም ካደረገ በኋላ መሬቱን በነፃ እንደሰጠ ሊያውቅ ይገባል!!
አቶ ቶማስ አስረስ በቃ ቦታህን ተብልተሃል፣ ዝም ብለህ አታለቃቅስ!! ፍርድ ቤትም ብትሄድ የሚፈረደው ለአጭበርባሪው በላይ ሽፈራው ነው።
ምክንያቱም አጭበርባሪው በላይ ሽፈራው ፍርድ ቤት ብትሄድም ለእሱ እንዲፈረድለት አድጎ አጭበርብሮ አስፈርሞሃል!!

ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀብሮ!!!

ልክ ነህ ችግሩ ግን እነዚህ ሰዎች ከዘፍጥረት እስክ የሃንስ ራዕይ ደረስ የሚገኙ የመጸሃፍ ቅዱስ ቃል ለሚጠቅስላቸው የእግዛብሔር ሰው ነኝ ባይ አይሸውደኝም ብለው ለምንና እንዴት ሳይሉ ስለሚገዙ ከዚህ በተጨማሪ ሚስትህም ከእኔ ጋር ትተኛ ቢለው አይነካትም ብሎ ያምናሉ::

Religion is excellent stuff for keeping common people quiet.
Napoleon Bonaparte