የ VOA ጋዜጠኛ፣ የህወሓት ካድሬ!!!!
Posted: 25 Jan 2020, 15:53
ትግራይ ውስጥ በህወሓት ግፍ ሲፈፀም ዝምታ የሚመርጠው የ VOA ጋዜጠኛ፣ እንሆ 48 ሳአት ሳይሞላው ለህውሓት ባለስልጣን ጥብቅና ቆሞ ፈትለወርቅ በ VOA ልትቀርብ ነው ተከታተልዋት ይለናል። መንገድ የዘጉት የሕንጣሎ ወጅራት ለምን እንደዘጉት ማጣራት ሲገባው ዝም አለ። ገንዘብ ህሊና ሲሸጥ እንዲህ ነው፣ ካድሬ ሁሌም ካድሬ ነው።

