በሞቴ ይህችን ብቻ ላስቸግርህ፡፡ ግን እኮ እኛማ በኢንቬንተሪ ካርዳችን ላይ አንተንም በኦሮሞነት ገቢ አድርገናል፡፡ የቅድሜ አያትህን ስም ስላላወከው/ስለደበከው ያው ኦሮሞ ስለሆነ ነው በማለት፡፡ መቼም አንተ ጎን የነበረው ትልቁ አጭቤ በሞጋሣ ነው ሳይለኝ አይቀርም፡፡ አዚህ ፎረም ላይ ለጥፌው የነበረውን ፈላልገህ እይማ፡፡ ገቢ አልሆንኩም፣ ይግባኝ የምትል ከሆነ ደግሞ እስኪ እንስማው፡፡
ይህችን ብቻ ግን ላስቸግርህ፡፡ ልክ ኦሮሞ አራቱ ጎሳዎች ከመደመላቡ ተነስተው ተስፋፉ እንዳልካት ሁሉ የአማራንም የጎሣ አመጣጥና መነሾ በአንተው አንደበት አስረዳን፡፡ ወይም አትጨቅጭቀን በለኝና ችግርህ በደንብ ይግባኝ፡፡
ከዚያ በኃለ በአማራ ተይዘው የነበሩ ክልሎች ብለህ የዘረዘርካቸውን (ፈጠጋራ. ባሊ፤ ቢሲዲሞ ወዘተ) በሙሉ እኔ ግዛታችሁን አስለቅቅልሃለሁ፡፡ አንተም እንደምታውቀው ኦሮሞ የሌላን ሰው ሀብትና ንብረት አይሻም፡፡
ስለዚህ የአማራን ዘርና ማህበራዊ አመጣጥ (genealogy and social anthropology) ከዘረዘርክ በማግስቱ እኔ ግዛታችሁን ካላስለቅቅልሃለሁ ዋሾ በለኝ፡፡ ካለደረግሁ እንደ እናንተው ወሬኛ፤ ቀጣፊ ና የሚያምታታ ብለህ ቁጠረኝ፡፡ ከዚያ ተደመርን እልሀለሁ አልኩልሻ!