Page 1 of 1
Dr. Abiy Says Ethiopian Diaspora Are Thieves
Posted: 24 Jan 2020, 14:00
by Masud
Re: Dr. Abiy Says Ethiopian Diaspora Are Thieves
Posted: 24 Jan 2020, 14:50
by Masud
"እናንተ በጩልሌዎች ፣ በጭልፊቶች ፣ በፌስቡክ አርበኞች ልባችሁ ተወስዷል። እነዚህ ጩልሌዎች መንታፊዎች ናቸው። ኢትዮጵያ ሲደብራቸው ሌላ ቦታ ሄደው የሚመነትፉ ናቸው። እዚህ ሲመች ከዚያ እዚህ የሚመጡ እና የሚገለባበጡ ናቸው። ቋሚ አይደሉም ወፍ በረሮች ናቸው።"