ዝንጀሮን ስው ለማድረግ ከመልፋት እንደ ዝንጀሮ ማሰብ ይቀላል‼
Posted: 24 Jan 2020, 13:03
ከትናንት በስቲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የሚኒስትሮች ሹም ሽር ማድረጋቸው ይታወሳል። በሹም ሽሩ ከስልጣናቸው ከተነሱት መካከል ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሄር ተጠቃሽ ናቸው። ህውሃት ይህ ሹም ሽር ህግን የጣሰ ነው ሲል ብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ የተደረገው የተለመደ ሹም ሽር ነው ብሏል።
https://www.bbc.com/amharic/news-512297 ... j5PfmGyJIE
https://www.bbc.com/amharic/news-512297 ... j5PfmGyJIE