Page 1 of 1

ያልተሰበረውን ብርጭቆ ሰብሮ እንደገና መጠገን፧

Posted: 24 Jan 2020, 02:27
by tlel
እውነት ከሆነ ጀግና የነበረው ግብረገብ የነበረው የኦሮሞ ህዝብ ክልስ ቢባል እነ ሃይሌ ፊዳ እውነትም ክልስ የነበረ ሁሌ ኢትዮዽያኖች ላይ የበላይ ኣዋቂ ሲሆኑ መጠርጠር ነው። ሜጫ ቱለማዎች የኦሮሞ ንቅናቄውን እውነት ከጀመሩት መጀመርያ ዛሬ የጽንፈኛዉ ጃዋር ኦሮሞው እራሱ እንደ ጠላት እየተነሳበት ሊጨርሰው ተነስቶበታል። ለዚህ ነው ዛሬ በማደርገው እርምጃ ነገ ምን ይሆናል ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው።