Page 1 of 1

የአብን ክርስትያን እውነተኛ ስሙ መንግስቱ ወይም ደምለው ታደለ ነው።

Posted: 24 Jan 2020, 01:44
by Masud
ብዙ የጎጃምና ጎንደር ስሞች ወጣ ያሉ፤ አንዳንዴም በሌላኛው ባህል ተከታይ ማህበረሰብ ዘንድ ግርምት የሚፈጥሩ ናቸው። ለምሳሌ ደምሳሽ፣ ሽናባቸው፣ ናቃቸው፣ አጠናግር፣ ዳምጠው፣ ማንያዘዋል፣ የወንድአጥር፣ አስፈሪ፣ ማዘንጊያ፣ አታላይ፣ መሽኒያሽወርቅ፣ ይስገዱልሽ ተጎንብሰው (ተጎንብሰው የአባቷ ስም ነው) 😀 ወዘተ በሌሎች ዘንድ ግርምት የሚፈጥሩ ናቸው። ስሞቹ በከተሜው ነዋሪ ዘንድ መዘባበቻ ስለሚሆኑም ህፃናቱ ስማቸውን ሲቀይሩ ይታያሉ። ስማቸውን ከቀየሩ መካከል አሁን እስር ቤት ውስጥ የሚገኘው የአብን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ክርስትያን ታደለ ነው። እውነተኛ ስሙ መንግስቱ ወይም ደምለው የሚል ነው። ፍትሕ ለመንጌ 😀



Source: Yeah Press