BREAKING NEWS ደቡብ አፍሪካዊው ex-ነብይ....... የጴንጤ ነብዮቹ የሚጠነቁሉበትን ሃይል ከናይጄሪያ እንደሚሞሉአጋለጡ (መናፍቅ ደግነት እየተንጔለልክ ነው እየኖርክ ነው)
Posted: 23 Jan 2020, 18:38
ደቡብ አፍሪካዊ ነብይ.................... የጴንጤ ነብዮቹ መድረክ ላይ ሰው የሚፈውሱበትንና የሚጠነቁሉበትን መንፈስ ከናይጄርያ ጠንቋዮች ይሞሉ እንደነበር መሰከሩ:: ኢትዮጵያ ውስጥ በየመድረኩ ልተንብይ (Shall I Prophecy ) እያሉ ህዝብ እያስጮሁ የሚተነብዩ መናፍቅ ነብይ ነን ባዮች/ (ጠንቋዮች) መድረክ ላይ የሚጠነቁሉበት ሃይል ክየት እንደመጣ ከዚህ ቪዲዮ በሃላ በግልጽ ያውቃሉ