-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Deja Moo, haha! Love it! [PHOTO]
ባንተ ቤት ማሽማጠጥሽ ነው ።
መለስ እኳ አባይን የደፈረ ነፃነት የስጠህ ፤ ከእንግዲህ እናት ኢትዬዽያ ለምትሰራው ነገር በሙሉ መለስ የመስረት ድንጋይ ነው። አባይም መጣ ሄደ መስረቱ ንቅንቅ የማይል በወርቃሞች ደምና አጥንት የተገነባ መስረት ነው።
አባይን ለ፫ሺህ ዘመን መስራት አቅቶህ
አባይን ለ፩፶ አመት መስራት ሲያቅት ህ አባይ ግንብ ይዞ ይዞራል ብለህ ተሳለቅኸበት ።
አንተ ፈሪ አሜሪካ ፈረጠጥክ ግን መልዬ ጫካ ገብቶ ነፃነት አመጣልህ ። ትልቁ ስተቱ አማራን አለመገንጠሉና በስላም አለመምራቱ ነው ። ከነዚህ ቡዱዎች ጋር ምንም ማረግ አይቻልም ምን አለ በለኝ አማራ ተገንጥላ እንደካንስር ካልጣልናት በስትቀር ሁሌ ኢትዬዽያ ከእሾክ ጋ እንደተጠጋን ቅልቋል ስናለቅስ እንኖራለን መፍቴው አማራን መገንጠል ብቻ ነው።
አሁን ይህ ፎቶ ምን አለ ዛሬ አሜሪካኖች የኦባማን ፎቶ አይስቅሉም የትራፕን እንጂ ። መሪ መቀያየር አይተኸ የማታውቅ ሽሜ ጉጉ የመሪዎችን ፎቶ ሲቀያየር ደነገጥእሳ። ታድያ ልክ እንደሐውልት የመለስ ፎቶ ብቻ እንዲስቀል ፈልገህ ነበር ውይ። መለሰስ አባይን ድፍሮ ነው ያንን ፎቶ ያገኘው ፤ የእኛው ፋስኒስታ ጠቅል ሚኒስተር ምን ስርቶ ነው። ንፋስም አልተቀበለውም ንፋስም ፎቶውን ገልቦ ፔፕሲን ማስታወቅያ ያሳየናል ። እንደውም ፔፕሲ ይሆናል የዚህን ፎቶ ወጪ የሽፈነው። ፔፕሲን ለምስተዋወቅ።
አባይ river or Nile dam ምን ያህል አስቸጋሪ መሆኑን የምታውቁት አባይ እንኳን እንግሊዘኛ አማርኛም በቅጡ የማያውቁ ተብታቦችን ሽማግሌዎችን ልኮ ግብፅ እንደጢባጥቤ ትጫወትብናለች ግድቡን በ፳ አመት ሙሉ ብላ አረፈችው። ለዚህ አንዳች መልስ የለም ማለቃቀስ በስተቀር ። እንዲህ ሲሉ አባይን ወንዝ ሙሉ በሙሉ ዘግትን እንድንሞላ ከሆን ለምን ፶ አመት አይወስድም መሞላቱ ነው ቁምነገሩ ። እስከዛው ምን ግብፅ ትጠቀም ከተባል አስዋንን ጠጡ ብሎ ሳይፈሩ እንደመመለስ የምን መርበትበት ነው። የምን ሌላ ሶስተኛ ሰው መጥራት ነው ልክ እንደውንድ ቆመህ ልክ ልካቸውን መንገር ነው።

Buda Woyane - You’re absolutely right, the midget is the bedrock of all the current miseries and chaos in Ethiopia. As satan is the cause of all evils in the world so is the midget to our nation. BTW - be grateful to the Godly for allowing you to clearly express your shadenfreude venoms in their heavenly language. What other choice do you have? qqqqqqqqqqq KIFU!
Re: Deja Moo, haha! Love it! [PHOTO]
miseries and chaos happened when u dont use the foundation rock.. build in what Golden kid lay down u will have strong democracy.. look Djibouti French have it for 99 years but never develop it ... then Golden come and make Djibouti Singapore of AfricaSelam/ wrote: ↑23 Jan 2020, 08:08Buda Woyane - You’re absolutely right, the midget is the bedrock of all the current miseries and chaos in Ethiopia. As satan is the cause of all evils in the world so is the midget to our nation. BTW - be grateful to the Godly for allowing you to clearly express your shadenfreude venoms in their heavenly language. What other choice do you have? qqqqqqqqqqq KIFU!
as buda Amahra u will say if we had Djibouti we will do the same u have Assab port for last 150 years but he did not do nothing the Afar people live in poverty.. anything the golden touch turn in to gold ... my question is what is your problem if the foundation rock led u to strong high rise why r u fighting it off.. why not embrace it and keep marching
Re: Deja Moo, haha! Love it! [PHOTO]
Buda Woyane - Do you mind writing in the Heavenly so I understand what you’re trying to say?
Ethoash wrote: ↑23 Jan 2020, 08:54miseries and chaos happened when u dont use the foundation rock.. build in what Golden kid lay down u will have strong democracy.. look Djibouti French have it for 99 years but never develop it ... then Golden come and make Djibouti Singapore of AfricaSelam/ wrote: ↑23 Jan 2020, 08:08Buda Woyane - You’re absolutely right, the midget is the bedrock of all the current miseries and chaos in Ethiopia. As satan is the cause of all evils in the world so is the midget to our nation. BTW - be grateful to the Godly for allowing you to clearly express your shadenfreude venoms in their heavenly language. What other choice do you have? qqqqqqqqqqq KIFU!
as buda Amahra u will say if we had Djibouti we will do the same u have Assab port for last 150 years but he did not do nothing the Afar people live in poverty.. anything the golden touch turn in to gold ... my question is what is your problem if the foundation rock led u to strong high rise why r u fighting it off.. why not embrace it and keep marching
Re: Deja Moo, haha! Love it! [PHOTO]
የአብይ አህመድ ቆለጥ የሆነው ፓስተር ኤፍሬም ማዴቦ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ጽፎ ደግሞ ይህን ስዕል ለጥፏል!!

Tesfaye ወልዴዬስ
@woldeyes_t
Replying to @TomGardner18 @PMEthiopia
He is a giant.
When all is said and done; when #Ethiopia realize once again he is all what he told us in the summer of 2018 and more, he gets the monument like other giants of democracy.
Re: Deja Moo, haha! Love it! [PHOTO]
ወዳጃችን፡ የአባይ ግድብ በደምና በአጥንት ነው የተገነባው የሚሉት፡ የወያኔው ኢሕአዴግ ባለፉት አመታት ገነባሁት የሚለው ህንጻ ባጠቃላይ በወያኔው ኢሕአዴግ አማካኝነት በግፍ በተገደሉ ንጹሕ ኢትዮጵያዉያንና ኤርትራዉያን ደምና አጥንት ነው ሲባል ስለሰሙ ነውን? ወያኔ ኃይል የደለበችው ገና በእንጭጭነቷ ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች ደምና አጥንታቸውን ገብረው የማረኩትን መሳሪያንና ለአመታት የሰነቁትን የትግል ጥበብ ለወያኔ ስላስታጠቋት ነው ሲባል ስለሰሙ ነውን? መቸም እንደሚታወቀው የአባይ ግድብ በድንጋይ በአሸዋ በሲሚንቶና በቴንዲኖ ነው የተሰራው፣ አባይን ያህል ግድብ በደምና በአጥንት ተገድቧል ማለት ቧልት ነው!!!
ቁምነገሩ የአባይ ግድብ የመጀመሪያዎች የመሠረት ድንጋዮችና ስራዎች የተከናወኑት በግፍ በተወረሰ በኤርትራዉያን ንብረት መሆኑ ነው። ይህ ታሪካዊ ሓቅ ማለትም “ያይናችሁ ቀለም አላማረንም” ተብለው ንብረታቸው በሙሉ በግፍ በተወረሰ በኤርትራዉያን ሃብት የግድቡ መሠረት የተጀመረ መሆኑን ማንም ቅኑ ዜጋ አሌ አይለውም!
በዚያን ዘመን “የአኽሱም ሃውልት ለቤኔሻንጉሉ ምኑ ነው!” ይባል ነበር፡ ‘ቤሰፈሩት ቁና መሴፈር አይቀርም’ እንዲሉ፡ አሁን ደግሞ “የአባይ ግድብ ‘ለወያኔ’ ምኑ ነው!” የሚባልበት ዘመን ላይ ዴርሰናል! የቀድሞዋን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ወይዘሮ ፈትለወርቅን ይጠይቋት፡ ወዳጃችን!
መለስ አባይን ደፈረ፣ አበበም መለስን ደፈረ፣
ኦህዲድ ወያኔን ደፈረ፡ ብአዲንም ወያኔን ደፈረ፣
ድንቁ አብይም ዘመንና ታሪክን ቀያየረ፣
ፍቅርንና ሐቅን ከልብ አከበረ፣
ሃገርን ከጎጠኝነት ማጥ ወደ ብልጥግና እያሸጋገረ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Deja Moo, haha! Love it! [PHOTO]
Maxi, "Tesfaye Weldeyes" the one who has intentionally turned his head down in this photo so you can't see his face. He's a DC based g7/Berhanu Nega/Ephrem Madebo's condom. His full time job is to tweet nonstop nonsense.

Maxi wrote: ↑23 Jan 2020, 09:12የአብይ አህመድ ቆለጥ የሆነው ፓስተር ኤፍሬም ማዴቦ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ጽፎ ደግሞ ይህን ስዕል ለጥፏል!!![]()
![]()
![]()
Tesfaye ወልዴዬስ
@woldeyes_t
Replying to @TomGardner18 @PMEthiopia
He is a giant.
When all is said and done; when #Ethiopia realize once again he is all what he told us in the summer of 2018 and more, he gets the monument like other giants of democracy.
Re: Deja Moo, haha! Love it! [PHOTO]
Revelations የግ ንቦት 7 መሪዎች የነበሩት እነ ብርሃኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ኤፍሬም ማዴቦ እና ሊሎችም በአብይ መንግስት ከፍተኛ ብር እየተሰጣቸው እና ተበጅቶላቸው እንዲሁም የሚኖሩበት ቤትና መኪና ከነሹፈሩ ተሰጧቸው የአብይ አህመድ ዋና አማካሪ ሆነው እየሰሩ ነው። ባለፈው አንዳርጋቸው ጽጌ ለአብይ ሮድ ማፕ /ፍኖተ ካርታ/ አዘጋጅተን የሰጠነው እኛ ግንቦት 7 ነን ያለውን የምታስታውሰው ነው።
ለምሳሌ አብይ አህመድ ለአንዳርጋቸው ፅጌ የመደበልት ሹፌር ኤፍሬም ይባላል። የሰፈራችን ልጅ ነው በደንብ አውቀዋለሁ!!
ለምሳሌ አብይ አህመድ ለአንዳርጋቸው ፅጌ የመደበልት ሹፌር ኤፍሬም ይባላል። የሰፈራችን ልጅ ነው በደንብ አውቀዋለሁ!!