እመነኝ ዶ/ር አብይ የትግራይ ወጣት እና የትግራይ ህዝብ ካንተ ጎን ነው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ሆይ፣ ያኔ በህወሓት ተመርጠህ ወደ ስልጣን እንደመጣህ፣ ትግራይ የመጣህ ቀን እና ፓርላማ የቀረብክ ቀን፣ ለትግራይ ህዝብ ቃል ገብተህ ነበር፣ በቃልህ መሰረት፣ የትግራይ ህዝብ መዝገሮች(የህወሓት)አመራሮች ከስልጣን በማባረር፣ በትግራይ ህዝብ ስም ሲነግዱ የነበሩ፣ የትግራይን ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር ሲያጣሉ የነበሩ በሙሉ አንድ በ አንድ ከስልጣናቸው አባርረሃል። ለዚህም በትግራይ ህዝብ ስም ክብር ይገባሃል።.
ትናንት ስልጣን እንደያዝክ አንድ ስህተት ሰርተሃል፣ እሱም የህወሓት መስራቾች ከነበሩት ውስጥ ስዩም መስፍን እና አባይ ፃሃየን አዲስ አበባ ውስጥ በቁም እስረኛ ማሰር ሲገባህ ወደ ትግራይ እንዲሄዱ ፈቀድክላቸው፣ እንሆ አሁንም ትግራይ ተቀምጠው፣ የትግራይን ህዝብ በታሪኩ አይቶት የማያቅ የቅኝ አገዛዝ ውስጥ ይገኛል። .
ዛሬ በመላው ትግራይ ፀረ ህወሓት ትግሉ ተጠናክሮ ቀጥለዋል፣ የትግራይ ህዝብ የህወሓት አገዛዝ አንገሽግሾታል። የትግራይ ልዩ ሃይል፣ የህወሓት ባለስልጣናት ጉዳይ አስፈፃሚ ሆኖዋል፣ የትግራይ ልዩ ሃይል ፀረ ህዝብ ነው!!!
ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ሊመጣ የሚችለው ትግራይ የመሸጉት ባለስልጣናት በማሰር ወይንም ደግሞ በማስወገድ ብቻ ነው። ይህንን ለማድረግ እና ለማስፈፀም ደግሞ የትግራይ ህዝብ ጫፍ ላይ ደርሰዋል፣ እንደ ፌደራል መንግስትም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግም የትግራይን ህዝብ ትንሽ መርዳት ያስፈልጋል!.
እመነኝ የትግራይ ወጣት እንደ ኢራቅ ወጣት የህወሓት ባለስልጣናት በትግራይ ጎዳናዎች የሚጎተቱበት የሚሰቀሉበት ጊዜ ናፍቆታል። ዳይ ወደ ተግባር ግባ፣ አሁንም ጊዜ አትውሰድ፣ የኢትዮጲያ ሰላም የሚመነጨው ከትግራይ ነው። ስለሆነም ትግራይ ተደብቀው የትግራይን ህዝብ እየጨቆኑ ያሉትን የህወሓት ባለስልጣናትን መልቀም ጀምር፣ የሕንጣሎ ወጅራት፣ የሽሬ፣የ70 እንደርታ ራያ ዓድግራት ህዝብ እና ወጣት ካንተ ጎን ነው።.
ዛሬ በትግራይ ብጥብጥ ልታስነሱ ነው ተብለው የታሰሩት 50 የሕንጣሎ ወጅራት ሚሊሻዎች ትግሉን አጣጥፈውታል፣ ሞንጆሪኖ ብቻ ሳትሆን የህወሓት ተላላኪ የሆኑት ሚኒስትሮች በሙሉ አባርራቸው፣ ከቻል ከአዲስ አበባ እንዳይወጡ አድርጋቸው፣ ያኔ ስብሓት ስዩም እና አባይ ሲታሰሩ ልቀቃቸው። የትግራይ ልዩ ሃይልም ንሮ ከብዶት እንጂ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ስለሚጠላ አይደለም። ከላይ የሚመሩት የህወሓት ጀነራሎች ግን አሁንም ቢሆን ፀረ ህዝብ ናቸው። .
NB-በነገራችን ላይ በሚኒስትር ደረጃ ያሉት የህወሓት ተላላኪዎችን ከማባረር ወደሃላ አትበል፣ አፈጉባኤዋ ኬርያም በቅርቡ ታባርራታለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁኝ። ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች"
Re: ከአክቲቪስት Natnael Asmelash ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተፃፈ!!!!
ሕቶ መንእሰይ ዓጋመ ዝፍታሕ ብደቂ ዓጋመ እዩ፣ ህዝብን መንእሰይን ዓጋመ እንካዕ ደስ በለካ፣ እቲ ብደቂ ሓንቲ ቤተሰብ ተታሒዙ ዝነበረ ስልጣን ፣ ሎሚ ንሓፋሽ ብዝጠቅም መልክዑ ንኹሉ ትግራዋይ ይባፃሕ አሎ። ፌደራል መንግስቲ አንፃር ህዝብ ትግራይ ይኹን አንፃር ህዝቢ ዓጋመ ተቃሊሱ አይፈልጥን፣ አንቱም ዉሑዳት ግን ድማ ንቁሓት ደቂ ዓጋመ በርትዑ። ሰብ ሃፍቲን ሙሁራትን ዓጋመ ውን ንልምዓትን ሰላምን ህዝቢ ዓጋመ ተቃለሱ። አብ አዲስ አበባ ዘለኹም ሰብ ሃፍቲ በርትዑ። እቶም አብ መከላከያ ዘለዉ ደቂ ዓጋመ ውን ፌደራል መንግስቲ ወይ መከላከያ ትኹረት ይገበረሎም። ዶ/ር አብርሃም እካዕ ደስ በለካ።
አክቲቪስት Natnael Asmelash
አክቲቪስት Natnael Asmelash
Ejersa wrote: ↑22 Jan 2020, 22:15እመነኝ ዶ/ር አብይ የትግራይ ወጣት እና የትግራይ ህዝብ ካንተ ጎን ነው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ሆይ፣ ያኔ በህወሓት ተመርጠህ ወደ ስልጣን እንደመጣህ፣ ትግራይ የመጣህ ቀን እና ፓርላማ የቀረብክ ቀን፣ ለትግራይ ህዝብ ቃል ገብተህ ነበር፣ በቃልህ መሰረት፣ የትግራይ ህዝብ መዝገሮች(የህወሓት)አመራሮች ከስልጣን በማባረር፣ በትግራይ ህዝብ ስም ሲነግዱ የነበሩ፣ የትግራይን ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር ሲያጣሉ የነበሩ በሙሉ አንድ በ አንድ ከስልጣናቸው አባርረሃል። ለዚህም በትግራይ ህዝብ ስም ክብር ይገባሃል።.
ትናንት ስልጣን እንደያዝክ አንድ ስህተት ሰርተሃል፣ እሱም የህወሓት መስራቾች ከነበሩት ውስጥ ስዩም መስፍን እና አባይ ፃሃየን አዲስ አበባ ውስጥ በቁም እስረኛ ማሰር ሲገባህ ወደ ትግራይ እንዲሄዱ ፈቀድክላቸው፣ እንሆ አሁንም ትግራይ ተቀምጠው፣ የትግራይን ህዝብ በታሪኩ አይቶት የማያቅ የቅኝ አገዛዝ ውስጥ ይገኛል። .
ዛሬ በመላው ትግራይ ፀረ ህወሓት ትግሉ ተጠናክሮ ቀጥለዋል፣ የትግራይ ህዝብ የህወሓት አገዛዝ አንገሽግሾታል። የትግራይ ልዩ ሃይል፣ የህወሓት ባለስልጣናት ጉዳይ አስፈፃሚ ሆኖዋል፣ የትግራይ ልዩ ሃይል ፀረ ህዝብ ነው!!!
ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ሊመጣ የሚችለው ትግራይ የመሸጉት ባለስልጣናት በማሰር ወይንም ደግሞ በማስወገድ ብቻ ነው። ይህንን ለማድረግ እና ለማስፈፀም ደግሞ የትግራይ ህዝብ ጫፍ ላይ ደርሰዋል፣ እንደ ፌደራል መንግስትም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግም የትግራይን ህዝብ ትንሽ መርዳት ያስፈልጋል!.
እመነኝ የትግራይ ወጣት እንደ ኢራቅ ወጣት የህወሓት ባለስልጣናት በትግራይ ጎዳናዎች የሚጎተቱበት የሚሰቀሉበት ጊዜ ናፍቆታል። ዳይ ወደ ተግባር ግባ፣ አሁንም ጊዜ አትውሰድ፣ የኢትዮጲያ ሰላም የሚመነጨው ከትግራይ ነው። ስለሆነም ትግራይ ተደብቀው የትግራይን ህዝብ እየጨቆኑ ያሉትን የህወሓት ባለስልጣናትን መልቀም ጀምር፣ የሕንጣሎ ወጅራት፣ የሽሬ፣የ70 እንደርታ ራያ ዓድግራት ህዝብ እና ወጣት ካንተ ጎን ነው።.
ዛሬ በትግራይ ብጥብጥ ልታስነሱ ነው ተብለው የታሰሩት 50 የሕንጣሎ ወጅራት ሚሊሻዎች ትግሉን አጣጥፈውታል፣ ሞንጆሪኖ ብቻ ሳትሆን የህወሓት ተላላኪ የሆኑት ሚኒስትሮች በሙሉ አባርራቸው፣ ከቻል ከአዲስ አበባ እንዳይወጡ አድርጋቸው፣ ያኔ ስብሓት ስዩም እና አባይ ሲታሰሩ ልቀቃቸው። የትግራይ ልዩ ሃይልም ንሮ ከብዶት እንጂ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ስለሚጠላ አይደለም። ከላይ የሚመሩት የህወሓት ጀነራሎች ግን አሁንም ቢሆን ፀረ ህዝብ ናቸው። .
NB-በነገራችን ላይ በሚኒስትር ደረጃ ያሉት የህወሓት ተላላኪዎችን ከማባረር ወደሃላ አትበል፣ አፈጉባኤዋ ኬርያም በቅርቡ ታባርራታለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁኝ። ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች"
Re: ከአክቲቪስት Natnael Asmelash ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተፃፈ!!!!
ሰበ ህወሓት ምንም ሕፍረት ለይፈጠረሎም!ጥራዩ ካዝና ንዓዲ ገዲፎም ኣብ ልዕሊ ምሕዳሞም፣ በዞም ከፋት 'ኣክ'ቲቢ'ስታቶም ኣቢሎም፣ኣብ ዓዲ ልምዓት እባ ገለ እባ ጠፊኡባ፤እንዳበለ የሐተፍትፎም እንድዩ ዘሎ-እታ ሓቂ ኸዓ-ብጀካ እት ልሰረቅኩምዎ ቅርሺ ኣዲ ብከመይ ኣቢላ እያ ክትለምዕ ትፅበዩዋ ዘለኹም ኢልና ክንሓቶም ግቡዕና እዩ!! ጥላሁን አረፈ
Ejersa wrote: ↑22 Jan 2020, 22:15እመነኝ ዶ/ር አብይ የትግራይ ወጣት እና የትግራይ ህዝብ ካንተ ጎን ነው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ሆይ፣ ያኔ በህወሓት ተመርጠህ ወደ ስልጣን እንደመጣህ፣ ትግራይ የመጣህ ቀን እና ፓርላማ የቀረብክ ቀን፣ ለትግራይ ህዝብ ቃል ገብተህ ነበር፣ በቃልህ መሰረት፣ የትግራይ ህዝብ መዝገሮች(የህወሓት)አመራሮች ከስልጣን በማባረር፣ በትግራይ ህዝብ ስም ሲነግዱ የነበሩ፣ የትግራይን ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር ሲያጣሉ የነበሩ በሙሉ አንድ በ አንድ ከስልጣናቸው አባርረሃል። ለዚህም በትግራይ ህዝብ ስም ክብር ይገባሃል።.
ትናንት ስልጣን እንደያዝክ አንድ ስህተት ሰርተሃል፣ እሱም የህወሓት መስራቾች ከነበሩት ውስጥ ስዩም መስፍን እና አባይ ፃሃየን አዲስ አበባ ውስጥ በቁም እስረኛ ማሰር ሲገባህ ወደ ትግራይ እንዲሄዱ ፈቀድክላቸው፣ እንሆ አሁንም ትግራይ ተቀምጠው፣ የትግራይን ህዝብ በታሪኩ አይቶት የማያቅ የቅኝ አገዛዝ ውስጥ ይገኛል። .
ዛሬ በመላው ትግራይ ፀረ ህወሓት ትግሉ ተጠናክሮ ቀጥለዋል፣ የትግራይ ህዝብ የህወሓት አገዛዝ አንገሽግሾታል። የትግራይ ልዩ ሃይል፣ የህወሓት ባለስልጣናት ጉዳይ አስፈፃሚ ሆኖዋል፣ የትግራይ ልዩ ሃይል ፀረ ህዝብ ነው!!!
ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ሊመጣ የሚችለው ትግራይ የመሸጉት ባለስልጣናት በማሰር ወይንም ደግሞ በማስወገድ ብቻ ነው። ይህንን ለማድረግ እና ለማስፈፀም ደግሞ የትግራይ ህዝብ ጫፍ ላይ ደርሰዋል፣ እንደ ፌደራል መንግስትም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግም የትግራይን ህዝብ ትንሽ መርዳት ያስፈልጋል!.
እመነኝ የትግራይ ወጣት እንደ ኢራቅ ወጣት የህወሓት ባለስልጣናት በትግራይ ጎዳናዎች የሚጎተቱበት የሚሰቀሉበት ጊዜ ናፍቆታል። ዳይ ወደ ተግባር ግባ፣ አሁንም ጊዜ አትውሰድ፣ የኢትዮጲያ ሰላም የሚመነጨው ከትግራይ ነው። ስለሆነም ትግራይ ተደብቀው የትግራይን ህዝብ እየጨቆኑ ያሉትን የህወሓት ባለስልጣናትን መልቀም ጀምር፣ የሕንጣሎ ወጅራት፣ የሽሬ፣የ70 እንደርታ ራያ ዓድግራት ህዝብ እና ወጣት ካንተ ጎን ነው።.
ዛሬ በትግራይ ብጥብጥ ልታስነሱ ነው ተብለው የታሰሩት 50 የሕንጣሎ ወጅራት ሚሊሻዎች ትግሉን አጣጥፈውታል፣ ሞንጆሪኖ ብቻ ሳትሆን የህወሓት ተላላኪ የሆኑት ሚኒስትሮች በሙሉ አባርራቸው፣ ከቻል ከአዲስ አበባ እንዳይወጡ አድርጋቸው፣ ያኔ ስብሓት ስዩም እና አባይ ሲታሰሩ ልቀቃቸው። የትግራይ ልዩ ሃይልም ንሮ ከብዶት እንጂ ከልቡ የትግራይን ህዝብ ስለሚጠላ አይደለም። ከላይ የሚመሩት የህወሓት ጀነራሎች ግን አሁንም ቢሆን ፀረ ህዝብ ናቸው። .
NB-በነገራችን ላይ በሚኒስትር ደረጃ ያሉት የህወሓት ተላላኪዎችን ከማባረር ወደሃላ አትበል፣ አፈጉባኤዋ ኬርያም በቅርቡ ታባርራታለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁኝ። ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች"
Re: ከአክቲቪስት Natnael Asmelash ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተፃፈ!!!!
There were a few Tigrayans who opposed TPLF by its deeds while on power. And now a few more are opening their eyes and seeing what TPLF really is.
TPLF’s time is winding down. The only thing I fear and we should get ready for is TPLF’s last gasp cruelty while on its death bed.
TPLF cawo bye bye tefalalina

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ከአክቲቪስት Natnael Asmelash ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተፃፈ!!!!
Surely TPLF the number one looter organization in the world will be buried in 2020
simbe11 wrote: ↑22 Jan 2020, 22:48There were a few Tigrayans who opposed TPLF by its deeds while on power. And now a few more are opening their eyes and seeing what TPLF really is.
TPLF’s time is winding down. The only thing I fear and we should get ready for is TPLF’s last gasp cruelty while on its death bed.
TPLF cawo bye bye tefalalina
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ከአክቲቪስት Natnael Asmelash ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተፃፈ!!!!

Hameddibewoyane wrote: ↑22 Jan 2020, 23:15Surely TPLF the number one looter organization in the world will be buried in 2020
simbe11 wrote: ↑22 Jan 2020, 22:48There were a few Tigrayans who opposed TPLF by its deeds while on power. And now a few more are opening their eyes and seeing what TPLF really is.
TPLF’s time is winding down. The only thing I fear and we should get ready for is TPLF’s last gasp cruelty while on its death bed.
TPLF cawo bye bye tefalalina
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ከአክቲቪስት Natnael Asmelash ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተፃፈ!!!!
መንጀሪኖ ከፌዴራል ስልጣኗ ተባረረች።
ዶ/ር አብርሃም በላይ ደግሞ ተጨማሪ ስልጣን ተሰጠው።
ሌባ ይባረራል ጀግና ይሾማል።