Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የህወሓት መግለጫ "እእህህ!" እንደማለት ነው!!!!

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 22:11

የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ "ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ፓርቲዎች ሲዋሃዱ በውህደቱ የተመሠረተው አዲስ ፓርቲ የተዋሃዱት ፓርቲዎች ቀድሞ የነበራቸው ስልጣንና ሃላፊነት ወራሽ ይሆናል" በማለት ይደነግጋል። በህወሓቶች መዝገበ ቃላት መሠረት "ወራሽ" የሚለው ቃል "ወፍ ዘራሽ" የሚል ፍቺ አለው። በህጉ መሠረት የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች ውህደት ሲፈፅሙ ሁሉም ድርጅቶች ቀድሞ የነበራቸው የፓርላማ ወንበር ብዛት (የማስተዳደር ስልጣን) የብልፅግና ፓርቲ ይሆናል። በህወሓቶች መዝገበ ቃላት ደግሞ ፓርቲዎቹ ሲወሃዱ ቀድሞ የነበራቸውን ስልጣን ሜዳ ላይ ይበተናል። ህወሓት ይህን ያለው ሞንጀሪኖ ከሃላፊነት መነሳቷን ተከትሎ ባወጣው መግለጫ ነው። ነገር ግን ማንኛውም ማንበብና ማገናዘብ የሚችል ሰው ህወሓቶች ያነሱት ሃሳብ ስህተት መሆኑን ያውቃል። ህወሓቶችም ይህን ጠንቅቀው ያውቃሉ። ራሳቸውን ከስልጣን ተጋሪነት ወደ ክልላዊ ተቃዋሚ ፓርቲነት ካወረዱ በኋላ እና ከተላላኪዎቻቸው ጋር የፌደራሊስት ግንባር ለመፍጠር ጠዋት ማታ ጥረት እያደረጉ በፌደራል ደረጃ የመንግስት ስልጣን ይዘው ሊቀጥሉ የሚችሉበት ሁኔታ እንደሌለ በደንብ ያውቃሉ። ሞንጆሪኖ ሆነች ሌሎች የህወሓት አባላት የፖለቲካ ስልጣን ይዘው ያሉት የተሻለ ብቃትና ክህሎት ስላላቸው አይደለም። ከዚያ ይልቅ ህወሓትን ለማባበል ተብሎ በተሰጣቸው ስልጣን ተጠቅመው ለውጡን ለማደናቀፍ ሲርመጠመጡ የሚውሉ ድኩማኖች ናቸው። ስለዚህ ህወሓት ለውጡን ለማደናቀፍ እንደ ሰርጎ-ገብ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሰዎች ከቦታቸው ሲነሱ ድርጅቱ የሆነ ነገር ማለት አለበት። ልክ እንደ ዶናልድ ትራፕ Hoax ማለት አለባቸው። ትክክልና አግባብ ስለሆነ አይደለም። ሽንፈትን ያለ ማወራረጃ በደረቁ መዋጥ በጣም ይከብዳል። ስለዚህ በቃ የሆነ ነገር ማለት አለባቸው። ምንም ይሁን ምን በእውን መኖራቸውን ማሳየት።

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የህወሓት መግለጫ "እእህህ!" እንደማለት ነው!!!!

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 22:18

ይኸው ነው እንግዲህ። እድሜ መስታወት ነው ይሉሀል። እነዚህን የጫካ ሰዎች አስወጥተህ ለእውነተኞቹ እንደ ዶ.አብርሀ ለመሳሰሉ እውነተኝ ለትግራይ ልጆች ስልጣን መስጠቱ ዶ .አብይን ሊያስመሰግነው እንጂ እንደዚህ ባዶ መግለጭያ ሊያስወጣበት አይችልም !!!!
Ejersa wrote:
22 Jan 2020, 22:11
የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ "ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ፓርቲዎች ሲዋሃዱ በውህደቱ የተመሠረተው አዲስ ፓርቲ የተዋሃዱት ፓርቲዎች ቀድሞ የነበራቸው ስልጣንና ሃላፊነት ወራሽ ይሆናል" በማለት ይደነግጋል። በህወሓቶች መዝገበ ቃላት መሠረት "ወራሽ" የሚለው ቃል "ወፍ ዘራሽ" የሚል ፍቺ አለው። በህጉ መሠረት የኢህአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች ውህደት ሲፈፅሙ ሁሉም ድርጅቶች ቀድሞ የነበራቸው የፓርላማ ወንበር ብዛት (የማስተዳደር ስልጣን) የብልፅግና ፓርቲ ይሆናል። በህወሓቶች መዝገበ ቃላት ደግሞ ፓርቲዎቹ ሲወሃዱ ቀድሞ የነበራቸውን ስልጣን ሜዳ ላይ ይበተናል። ህወሓት ይህን ያለው ሞንጀሪኖ ከሃላፊነት መነሳቷን ተከትሎ ባወጣው መግለጫ ነው። ነገር ግን ማንኛውም ማንበብና ማገናዘብ የሚችል ሰው ህወሓቶች ያነሱት ሃሳብ ስህተት መሆኑን ያውቃል። ህወሓቶችም ይህን ጠንቅቀው ያውቃሉ። ራሳቸውን ከስልጣን ተጋሪነት ወደ ክልላዊ ተቃዋሚ ፓርቲነት ካወረዱ በኋላ እና ከተላላኪዎቻቸው ጋር የፌደራሊስት ግንባር ለመፍጠር ጠዋት ማታ ጥረት እያደረጉ በፌደራል ደረጃ የመንግስት ስልጣን ይዘው ሊቀጥሉ የሚችሉበት ሁኔታ እንደሌለ በደንብ ያውቃሉ። ሞንጆሪኖ ሆነች ሌሎች የህወሓት አባላት የፖለቲካ ስልጣን ይዘው ያሉት የተሻለ ብቃትና ክህሎት ስላላቸው አይደለም። ከዚያ ይልቅ ህወሓትን ለማባበል ተብሎ በተሰጣቸው ስልጣን ተጠቅመው ለውጡን ለማደናቀፍ ሲርመጠመጡ የሚውሉ ድኩማኖች ናቸው። ስለዚህ ህወሓት ለውጡን ለማደናቀፍ እንደ ሰርጎ-ገብ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሰዎች ከቦታቸው ሲነሱ ድርጅቱ የሆነ ነገር ማለት አለበት። ልክ እንደ ዶናልድ ትራፕ Hoax ማለት አለባቸው። ትክክልና አግባብ ስለሆነ አይደለም። ሽንፈትን ያለ ማወራረጃ በደረቁ መዋጥ በጣም ይከብዳል። ስለዚህ በቃ የሆነ ነገር ማለት አለባቸው። ምንም ይሁን ምን በእውን መኖራቸውን ማሳየት።

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የህወሓት መግለጫ "እእህህ!" እንደማለት ነው!!!!

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 22:31

ኧረ ህወሀቶች እፈሩ።እናንተ እኮ ግን ያለተወራረደ ሂሳብ ያለባችሁ መሆኑን ዘንግታችሁታል።እንደሰራችሁት ወንጀልና ሀገራችን ላይ እንደፈፀማችሁት በደል ቀሪ እድሜያችሁን ከርቸሌ ነበር ማሳለፍ ያለባችሁ።የኢትዬጵያ ህዝብ እናንተን ስማችሁን እንኳ መስማት አይፈልግም።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የህወሓት መግለጫ "እእህህ!" እንደማለት ነው!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 23:19

:lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
22 Jan 2020, 22:31

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 23:27

የብልት ወዳጅ ስስ ብልቷ ተመታች አሉ።
ሃሃሃሃ

Post Reply