Page 1 of 1

@Ethio 360: ይኸ ሌባ ታቦቱን ወርውረው ላሰሩአቸው ካህናት የሚጮህ የለም ይላል፡፡ ታቦቱ ለካስ አይቀስፍም እንዴ? ወይ ግራራችን በከንቱ ተጨፈጨ እንዴ? ሳቁባቸው!

Posted: 22 Jan 2020, 18:21
by AbebeB
ይኸ ሌባ ታቦቱን ወርውረው ላሰሩአቸው ካህናት የሚጮህ የለም ይላል፡፡ ታቦቱ ለካስ አይቀስፍም እንዴ? ወይ ግራራችን በከንቱ ተጨፈጨ እንዴ? ሳቁባቸው!