Page 1 of 1
የንግድና እንዱስትሪ ሚኒስተር ፈትለወርቅ ገ/እግዜር (ሞንጆርኖ) ከስራ ተባራ ሆቴል መቀሌን ተቀላቀለች፣ ' በኢሳያስ አፈወርቂ ቀጭን ትእዛዝ ነው የተባረኩት ስትል ለድምፅ ወያኔ ገልፃለች።
Posted: 22 Jan 2020, 16:57
by MatiT
Re: የንግድና እንዱስትሪ ሚኒስተር ፈትለወርቅ ገ/እግዜር (ሞንጆርኖ) ከስራ ተባራ ሆቴል መቀሌን ተቀላቀለች፣ ' በኢሳያስ አፈወርቂ ቀጭን ትእዛዝ ነው የተባረኩት ስትል ለድምፅ ወያኔ ገልፃለ
Posted: 22 Jan 2020, 17:27
by simbe11
እና ምን ይፈጠር ሞንጆ-ሞሮን ??
ኢሳያስ እራሱ በአንቀልባ አዝሎ አዲስአባ አመጣችሁ
አሁን ደሞ ደበራችሁኝ አለ
እስኪ ዛሬን እንኳን በራሳችሁ ቁሙ
Re: የንግድና እንዱስትሪ ሚኒስተር ፈትለወርቅ ገ/እግዜር (ሞንጆርኖ) ከስራ ተባራ ሆቴል መቀሌን ተቀላቀለች፣ ' በኢሳያስ አፈወርቂ ቀጭን ትእዛዝ ነው የተባረኩት ስትል ለድምፅ ወያኔ ገልፃለ
Posted: 22 Jan 2020, 18:31
by MatiT
Issayas responded & said " GAME OVER "