Re: የንግድና እንዱስትሪ ሚኒስተር ፈትለወርቅ ገ/እግዜር (ሞንጆርኖ) ከስራ ተባራ ሆቴል መቀሌን ተቀላቀለች፣ ' በኢሳያስ አፈወርቂ ቀጭን ትእዛዝ ነው የተባረኩት ስትል ለድምፅ ወያኔ ገልፃለ
እና ምን ይፈጠር ሞንጆ-ሞሮን ??
ኢሳያስ እራሱ በአንቀልባ አዝሎ አዲስአባ አመጣችሁ
አሁን ደሞ ደበራችሁኝ አለ
እስኪ ዛሬን እንኳን በራሳችሁ ቁሙ
ኢሳያስ እራሱ በአንቀልባ አዝሎ አዲስአባ አመጣችሁ
አሁን ደሞ ደበራችሁኝ አለ
እስኪ ዛሬን እንኳን በራሳችሁ ቁሙ
Re: የንግድና እንዱስትሪ ሚኒስተር ፈትለወርቅ ገ/እግዜር (ሞንጆርኖ) ከስራ ተባራ ሆቴል መቀሌን ተቀላቀለች፣ ' በኢሳያስ አፈወርቂ ቀጭን ትእዛዝ ነው የተባረኩት ስትል ለድምፅ ወያኔ ገልፃለ
Issayas responded & said " GAME OVER "