ኢትዬዽያ ጥሩ ደላላ የላትም በአባይ ግድብ ጉዳይ
Posted: 22 Jan 2020, 16:53
IZAK KHOMO GUY from south Africa much better then Ethiopian negotiation team ... no wonder Dr. Abiy goes to South Africa he might hire this guy to negotiate in our behalf
IZAK KHOMO said Egypt ግብፆች ድርድር ድርድር ነው ብለው ድርቅ ይላሉ ግን እንሱ የእንግሊዞችን ድርድር የሱይዝን ካናል ለእንግሊዞች የመስጥ ድርድር ተዋወለው ነበር ታድያ ግብፆች ያንን ድርድር ስብረው ሲውዝን ከእንግሊዝ ወስደዋል። እውነተኛ ከሆኑ ያንን ድርድር መመለስ አለባቸው።
ያ ቡዳ ንጉስ ሚኒሊክም አባይን ለግብፃ የስጠውም ቢሆን ከእንግሊዘኛው ጋራ ስለምይመሳስል ወድቅ ሆኖዋል ብሎ ተናግሮዋል በቴክናሊቲ አምልጠናል እንጂ ሚኒሊክ አባይችንን ስጥቶብን ነበር።
የኢትዬዽያዊ ደላላ ግን ምንም አያውቅም እንዴት እንደሚያወራ እንኮን በደርድር ወቅት ስለ ኢትዬዽያ ጥቅም ወይም ጉዳት ማወራት ሳይሆን ግብፅ ምን ያህል እንደምትጠቀም መናገር ነው የሚያዋጣ።
የጎርፍ አደጋን ተቆጣጥረውታል አሁን ያለው ዜዴ ግብፅን ማለት ያለብን አመት ሙሉ ያልተቆራረጠ የተመጠነ ውሃ እንደሚያገኙ እና ወሃው በኩሬው የሚንጣለለው በእንፋሎት መጠኑን አይቀንስም። በዚህ ላይ ኢትዬዽያ ኤሌትሪክ አገኘች ማለት ግብፃም ትጠቃሚ ሆነች ማለት ለሳላም ጉዳዬች ኤሌትሪክ ብንሽጥላቸው ለግብፅ ታላቅ እፎይታ ነው። ስለዚህ በዘምድና በቤት ሀ ት አብረን ማደግ እንችላለን። ባህር ዛፍ ተቆረጠ ማለት አፈሩ እይሽረሽርም ማለት ይህ ክሆን ደግሞ የዝናብ መጠን ይጨምራል ይህ ደግሞ ሁላችንንም ወሃውን ለመካፈል ብቃት ይሆናል።
dont forget even the white man is very good with all of his point..