ዶክተር ብር (ዶ/ር ብራኑ ነጋ)ለሚኒስተርነት ደርጃ ይምስረጣል ወይ ።
Posted: 22 Jan 2020, 16:34
ብሬ ያራዳል ልጅ አሮጌ ነፍጠኝነትን በአዲስ ጀበና ሊያቀርብልን ይፈልጋል ።
እንደኔ ከሆን ብሬ በጣም ግስግሶዋል በጠም የሚናገረው የገባው የመስላል ግን እኔ ምላጭ ጭንቅላት በተሀምርም አያመልጡልኝም
ስለ ምርጫ የገጠመውን ሲያወራ እንዲህ ብሎ ነበር
ምርጫ ቆጣሪዎች አንዱ ጎደኛው ጋ ሄደው ግዛህ ምንደነው ሲሉት ጉራጌ አለ ። ሚስትኸስ ሲሉት አማራ ታድያ ልጆቼ ምን ሊሆኑ ብሎ ጠየቀ ቆጣሪውም በአንት ደም የጠሩ ብለው የብሬ ጎደኛ ተረት ተረቱን እዚህ ላይ ያቆማል
ለምሳሌ ዶክተር ብርሀኑ ነጋ ለምን በአባቱ ስም ብቻ ይጠራል ። ለምን የእናቱን ስምም አይደባልቅም ከስሙ ጋር
አሜሪካኖች በ አባታቸው የወል ስም ነው የሚጠሩት
እስራሄሎች ደግሞ በሴት ዘር ይቆጥራሉ ማለትን ስሚቻለው
እንደኔ ከሆነ ነገር ተምታቶብናል ጎሳ ማለት የብርሀኑ ጎሳ ጉራጌ ይባላል። የሚስቱ አማራ ይባላል የልጆቹ ደግሞ ድብልቅ ተብሎም መፃፍ ይችላል ወይም በአባታቸው መጠራት ይችላሉ በሔረስቡ እንደመረጠው ።።። እዚህ አገር በፈለግኸው ነው የምትጠራው በግድ በወል ስምህ ተጠራ አይሉህም ሲገባቸው እኛ በአባታችን መጠራታችንን ሲያውቁ ልጆች ህ በአንተ ስም ይጠራሉ አለቀ ደቀቀ። ይህ ምንም ጥል የሚያስነሳ አይደለም
ታድያ ብሔርተስብህ ምንድኔው ሲባል ጎሳህን አይደለም ክልልህን ነው የሚጠራው ። ለምሳሌ ዶክተር ብርሀኑ አዋሳ ነው የተወለዱኩት ብሎዋል
ታድያ ብሔርተስቡ ኦሮሞ ሲባል
ጎሳው ጉራጌ ሲሆን
ብዬሩ ጉራጌ ኦሮሞ ይሆናል ማለት ነው። ወይ የሚያስታርቀንን ነገር እንፈልጋለን እንጂ ሙሽልጥ አርገን ጉሳ የለም ማለት ጅላጅልነት ነው።
ይህ ሲገርመኝ ደግሞ እስር ቤት ሳለሁ አሉ አቶ ብርሀኑ ሰውዬው ሲጠይቀኝ ጎሳ ኢትዬዽያዊ ብዬው አረፍኩት ። ታድያ ካድሬው ሳይገባው ሲቀር የሩዋንዳን ታሪክ ነገርኩት ኢትዬዽያ ብሎ ፃፈልኝ አለ።
ሩዋንድ ውስጥ ቱትሲ ሁቱ በዓይን ብቻ አይቶ መለየት አይቻልም ብሎ ፈገርን። ግን ደግነቱ እኔ ጎደና አለኝ ከሩዋንዳ ከሁለቱም ዘሮች አንዱ ዘር አፍሪካኖች መልክ ሲኖራቸው ሌሎቹ ደግሞ የኢትዬዽያን መልክ አላቸው ለዚህ ነው እኛ ከኢትዬዽያ ነው የመጣነው ብለው በኩራት ይናገራሉ በደንብ ነው የሚለያዩት ሁለት ዘሮች ናቸው። ግን ቀኝ ግዜዎች አናሳዎቹን ስልጣን ላይ አውጥተው አስተምረው አብታም አርገው ለቀቋቸው ጥቁሮቹ ዝሪያዎች ብዛት ቢኖራቸው በትምህርት ስለተበደሉ ማንደግ አልቻሉ ነገር ግን ስልጣን በግርግር ሲያገኙ ይህ ሁሉ ሆን። እጅ መቁረጥ መለያቸው ሆነ። ኢትዬዽያ የሚመስሉትም በጣም ዘረኞች ነበር። አሁን የተስተካከለ ቢሆንም ።
ስለዚህ እንዴኔ ስላምን ለማምጣት ልዩነታንኝ መካድ ሳይሆን ልዩነታችንን አውቆ ። ሁለትንም ጎራዎች ማክበር ይቻለናል ። እንደብራኑ ጎሳዬ ኢትዬዽያዊ ከሆን ምንድነው ዘግነት ህ ኢትዬዽያዊ እንደዛ ከሆን ይህ ኢትዬዽያዊ ዜጋ ምንድነው ቋንቋ አማርኛ ታድያ ሁሉም አማርኛ መናገር አለበት ውይ። ፤አረ እየተስተዋለ