https://mereja.forum/content/
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=206780
እስኪ እኛም ከጎናችሁ እንድንቆም ማንጀሪኖ ጥቃት ደርሶባታል የምትሉ የፆታ ወይስ የብሔር ነው የደረሰባት? እስኪ በደምብ አብራሩልን በማን፣እንዴት መቼ ነው የተጠቃችው አጥቂውስ ማነው?