የእስክንድር ፓርቲ ”ባልደራስ ” የእውቅና ሰርተፊኬት አገኘ
Posted: 22 Jan 2020, 09:26
ባልደራስ በፌስ ቡኩ እንዳሳወቀው ዛሬ ፓርቲ መሆኑን በይፋ ተገልፆለታል::
ችግር ግን አለ: ባልደራስ ወደ ሕዝብ የሚገናኝበት መንገድ እስከአሁን አልፈጠረም:: መላ ያስፈልጋል::
ችግር ግን አለ: ባልደራስ ወደ ሕዝብ የሚገናኝበት መንገድ እስከአሁን አልፈጠረም:: መላ ያስፈልጋል::