Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4602
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የእስክንድር ፓርቲ ”ባልደራስ ” የእውቅና ሰርተፊኬት አገኘ

Post by Abaymado » 22 Jan 2020, 09:26

ባልደራስ በፌስ ቡኩ እንዳሳወቀው ዛሬ ፓርቲ መሆኑን በይፋ ተገልፆለታል::
ችግር ግን አለ: ባልደራስ ወደ ሕዝብ የሚገናኝበት መንገድ እስከአሁን አልፈጠረም:: መላ ያስፈልጋል::

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የእስክንድር ፓርቲ ”ባልደራስ ” የእውቅና ሰርተፊኬት አገኘ

Post by Ethoash » 22 Jan 2020, 15:59

እስክንድር እናቱ ሳሪያዊ ናት ፣ ሶርያ ነው ያደገው ከዚያ አሜሪካ ሄደ ። ታድያ እሱ የማን ዜግነት ኖሮት ነው ይህንን ሁሉ ግዜ አሜሪካ የተቀመጠው።

Post Reply