Page 1 of 1

የዳዊት ጽጌ አዲስ ሙሉ አልበም የኔ ዜማ !! ተደሰቱ !!!

Posted: 22 Jan 2020, 03:00
by Horus
ምን ልሁን !! ዋ ኢትዮጵያ ለሚነኩ !!
1 ምን ልሁን ?
2 እትት (ወብ!!) እንደ ምኒልክ ወስናቸው ድንቅ እትት !!!
3 ስም አጣሁልሽ
4 ይህም ኑሮ
5 ደሃ አይጣላ ከዉሃ (ወብ እንደ ምስጋና ዘለሰኛ !! )
6 የኔ ዜማ (ወብ!!)
7 ሰው
8 አስችሎሽ
9 ቃል ኪዳን
10 ደሳለኝ (ወብ!!)
11 አስመሪኖ
12 ወዴ ውዴ