"የኦሮሞ ክርስቲያኖች ይህንን አጋንንታዊ ቅስቀሳ አስቁሙ!!" [VIDEO]
Posted: 21 Jan 2020, 15:26
Please wait, video is loading...
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ይህ ሰው "ዲያቆን" ኃይለሚካኤል ይባላል። ዛሬ የኦፌኮ ሰዎች ገብረጉራቻ ላይ በጠሩት ስብሰባ ላይ ከአቶ ጀዋር ጎን በመሆን በኦሮምኛ ያደረገውን ንግግር በ OMN ተላልፎ አድምጬው እንደወረደ ተርጉሜዋለሁ።
ቄሮ! ቀሬ! እንደምን ዋላችሁ?
ይኸውላችሁ ይህ መሬት ሲገለጽ በነበረው መሠረት የታደሠ ብሩ መሬት ነው። ጀነራል ታደሠ ብሩ ለእምነቱ የሚቆረቆር ሰው ነበር። ኦርቶዶክሳዊነቱ ለራሱ ብሔር እንዳይቆረቆር አላደረገውም። እንዲያውም ኦርቶዶክስ መሆኑ ለህዝቡ በቁርጠኝነት እንዲታገል አድርጎታል።
የኩዩ ቄሮ ኦርቶዶክስ መሆናችሁ ለህዝባችሁ እንዳትቆሙ ሊያደርጋችሁ አይገባም። ከበደ ብዙነሸን ልትጠይቁ ትችላላችሁ። ምዕራብ ሸዋ ሜታ ላይ ቤተክርስቲያን ኩሩጴ ማርያምን ሠርተዋል። ከበደ በርጋን መጠየቅ ትችላላችሁ። ቤተክርስቲያን የሠሩ ሰዎች ናቸው። ነገር ግን ለህዝባቸው መብት ለመታገል ወደኋላ አላሉም።
ስለዚህ እንደ ኦሮሚያ ቤተክህነት እኛ የምንፈልገው የኦሮሚያ ቤተክህነት ወይንም ዶክተር ብርሃኑ ነጋን መስቀል አሳልማ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን የምትተው ቤተክርስቲያን አንፈልግም ። (ጩኸት) የሌላው ሥነሥርዓት ላይ ተገኝታ የጃዋር ሥነሥርዓት ላይ የምትቀር ቤተክርስቲያን አንፈልግም። (ጩኸት) በእምነት የምትነጣጥለን ቤተክርስቲያን አንፈልግም። (ጩኸት) ኦሮሞን በጎሳ የምትነጣጥል ቤተክርስቲያን አንፈልግም። (ጩኸት)
ለምን መሠላችሁ?
ምን ሲሉ ከረሙ መሰላችሁ?
"የቱለማ መሬት የሰሜን ሰዎች መሬት ነው። የአማራ መሬት ነው" ብለው የሚፎክሩ ብዙዎች ናቸው እኮ! "የቱለማ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ስለሆነ ኦሮሞነቱን ለውጧል። ከዚህ በኋላ ከወንድሞቹ ከእስልምና ሰዎች ጋር ከፕሮቴስታንት ሰዎች ጋር በአንድነት አይኖርም" የሚሉ ሰዎች ብዙዎች ናቸው። ይህ ይከሽፋል። ይ ከ ሽ ፋ ል!
ዐያችሁ ሰዎች፤
መሬቱ የመገርሣ በዳሳ ነው። የአቡነ ጴጥሮስ መሬት ነው። ይኽ መሬት የአቡነ አኖሬዎስ መሬት ነው። ይኽ መሬት የአቡነ ፊሊጶስ መሬት ነው።
ቄሮ! ቀሬ!
ቤተክርስቲያን ውስጥ እንግዶች አልሆናችሁም? በቋንቋችሁ እያመለካችሁ ነው? እየቀደሳችሁ ነው? የኦሮሞ ቄስ አልጓጓችሁም? የኦሮሞ ዲያቆን አልጓጓችሁም? የኦሮሞ ጳጳስ አልጓጓችሁም? የኦሮምኛ አገልግሎት አልጓጓችሁም? በመሬታችሁ ላይ የኦሮምኛ ቋንቋን አልጓጓችሁም? ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደ ባዳ እንደ ሽፍታ አልታያችሁም?
- ይህ ከአሁን በኋላ ሙሉ በሙሉ ይቆማል አይቆምም? (ይቆማል)
- ይቆማል አይቆምም? (ይቆማል)
- ከዚህ በኋላ በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀደሳል በሉ (ይቀደሳል)
- ይመሠገናል!... (መፈክር ነው)
- ይዘመራል!...
- ይሰበካል!...
- ኦሮሞ አንድ ነው!
- ኦሮሞ አይነጣጠልም!
- ኦሮሞነትን የማይቀበል ኦርቶዶክሳዊነት የለም!
- የኦሮሞን ባህል የማይቀበል ኦርቶዶክሳዊነት የለም!
ስለዚህ የሃይማኖት አባቶችም ይሁኑ የፖለቲካ ሰዎችም ይሁኑ ለህዝባቸው፣ ለመሬታቸው፣ ለአፈራቸው እስከመጨረሻው ተቆርቁረው አሳይተውናል።
ከአሁን በኋላ ደብረሊባኖስ ላይ የምታዝዙት እናንተ ናችሁ። (ጩኸት) ከአሁን በኋላ ቤተክርስቲያን ዎስጥ የምታዝዙት እናንተ ናችሁ። (ጩኸት) ከአሁን በኋላ ቤተክርስቲያን የምትተዳደረው ከደብረሊባኖስ ተምረው በሚወጡ የኦሮሞ ምሁራን ባለሥልጣናት ነው እንጂ ቤተክርስቲያን በእንግዶች መተዳደር የለባትም። በአባቶችህ መተዳደር አለባት።
Revelation,Revelations wrote: ↑21 Jan 2020, 15:34

Ye Qebero weizaro Revelation,
Who the hell is paying and sending you to come here and disgorge your unsolicited stinky garbage? this is what you should answer first and foremost before you start pointing your dirty short fingers at other hard working innocent people.
Very true. EZEMA is too scared of Jawar Mohammed as PeePee party is. Unlike what Abe Tokichaw is saying, Jawar is seen in the video laughing out loud not being nervous. Video is posted below to see for yourself.
Here again. Habesha clergies (particularly Amhara/mixed) must defend this.AbebeB wrote: ↑21 Jan 2020, 16:59Revelations,
After I wrote the above comment, I even got better descriptive image of the Christianity you may be familiar with. But the Oromo person you wrongly blame is light years away from such Satanic things preached by Amhara style Christianity. Masud, Thank you for the image.
![]()