Tesfaye Gebreab ኦሮሚያ ነጻ ሆናለች! አጅሬ የቀን ህልም ያልማል!!
Posted: 21 Jan 2020, 08:51
ኦሮሚያ ነጻ ሆናለች!
አጅሬ የቀን ህልም ያልማል!!
ከታች በምስሉ የሚታየው ቅርጽ ትናንት ሰኞ በጎንደር ጥምቀት በአል ላይ በአደባባይ የታየ ነው። "ስለ ኢትዮጵያ ምናገባህ?" የምትሉ እስኪ ምላሻችሁን ልስማ? እናንተስ ሉአላዊ ሃገር የሆነች ኤርትራን እንዲህ ማጣበቅ መድሃኒያለም ነው የፈቀደላችሁ?
እንዲያው ለነገሩ ስለ ኤርትራ ከምታልሙ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር እንዴት በሰላማዊ ጉርብትና መኖር እንደሚቻል ብትመክሩ በተሻለ። ይህ የጎንደር ትርኢት "የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች" ለሚለው አባባል ትክክለኛው ምሳሌ ነው።
ኢትዮጵያ ላይ መንግስት አለ ለማለት ከቶ አይቻልም። ዞረም ቀረ ኦሮሚያ ነጻ መንግስት መሆንዋ የማይቀር ይመስላል። የነሃሴ 10 ሰው ይበለን።
https://www.facebook.com/photo.php?fbid ... =3&theater

Please wait, video is loading...