የሕንጣሎ ወጀራት ህዝብ ተቃውሞ 7ኛ ቀኑ ይዟል!!!!
Posted: 21 Jan 2020, 08:25
የደብረፅዮን መንግስት መልስ አልሰጠም ሰምቶ እንዳልሰማ አይቶ እንዳላየ ዝም ጭጭ ብለዋል። የሕንጣሎ ወጀራት ህዝብ የደንጎላት መንገድ በመዝጋት ሰላማዊ ተቃውሞ እያሰማ ነው። ራያ አያምበል ካለ አለቀ ሞትህን መጠበቅ ነው!
የደብረፅዮን መንግስት ሞትን እየተጠባበቀ ይገኛል !!



የደብረፅዮን መንግስት ሞትን እየተጠባበቀ ይገኛል !!


