Page 1 of 1
ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 07:58
by Hameddibewoyane
Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 08:09
by Hameddibewoyane
Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 08:29
by Ejersa
በሴቶቹ መሪነት እምቢ ለነፃነታች አንበረከክም በማለት የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ይዘው አደባባይ ወጡልህ የት ነው ካልከኝ ትግራይ ሕንጣሎ
*ጥያቄአችንን የማይመልስ መንግሥት መንግስታችን አይደለም
*ድምፃችን የማያሰሙ ከወረዳ ጀምሮ እስከ ፌደራል ያሉት ውክልናችንን አንስተናል"በማለት ለሰባተኛ ቀን መንገድ መዝጋቱን ቀጥሏል።

Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 08:37
by Hameddibewoyane
Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 09:05
by Hameddibewoyane
ሰበር ዜና!!!!
ህዝቢ ተምቤን ጉያ አምበራ መጠቃ ወረዳና ተመሊሱ እናሃለወ ኸዚ ግና ብጉሐላሉ ካቢኔታት ስለ ዝተጨወየ ሕትኡ ንምስማዕ ሕዚ ናብ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ኣምሪሖም ኣለዉ።
እንድሕር ሕቶና ዘይምልሰልና ኾይኑ ብሰላማዊ ሰልፊን ድምፅና ክነስምዕ ኢና ኢሎም ኣለው።
ብተወሳኺይ እውን ናይ ደ/ር ደብረፅዬን መንግስቲይ ሕቶና እንድሕር ዘይ መሊሱ መትና ንምኽባር ዘይንኸፍሎ መስዋእቲይ ከም ዘየለ መንግስቲይ ክፈልጥ ይግቦኦ ክብል ህዝቢይ እቲይ ነባሪይ አፍሊጡ አሎ ።
Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 10:28
by Ejersa
Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 11:07
by Weyane.is.dead
Why do the devil worshipping weyanes want people to use the flag with the devil's pentagram. Weyanes are atheists. Why are they getting involved with a church?
Hameddibewoyane wrote: ↑21 Jan 2020, 07:58
"ካህናትና ህዝቡ የቤተክርስትያናችን ኣርማ ብቻ ይዘን ነው ወደ ጥምቀት የምንሄደው" ብለው ወደ ጥምቀት ቦታ ሲሄዱ "የህወሓት ባለስልጣትና የፀጥታ ኣካላት መንገድ ዘግተው ባለ ኣምባሻው፣ ባለ ኮኮቡና የቻይናው የህወሓት ባንዴራ ካልያዛቹ ጥምቀት የለም" በማለት የኣንድ ከተማ ህዝብ በመከልከላቸው ሳይጠመቅ ቀረ ይላል የህወሓቱ ካድሬ Tsegay Gebremedhn ።
* ኣምባሻው ወይም ኮከቡ የመንግስት ስለሆነ በመንግስት መስርያ ቤቶች ይሰቀል፤ ልሙጡ ቤተ ክርስትያን እንደኣርማዋ ስለምትቆጥረው ሃይማኖት ተቋማትዋ ልትገለገልበት ይገባል።
የትግራይ ህዝብ ባባንዴራው ያለው ኮክብ የብሄርብሄረ ሰዎች እንጂ የራሱ እንደሆነ ኣድርጎ ተመልክቶ ኣያውቅም።
* መንግስትና ፖለቲካ ከሃይማኖት እጁን ያውጣ !
Amdom Gebreslasie
Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 12:41
by Kuasmeda
Re: ጉድ በል ትግራይ!
Posted: 21 Jan 2020, 14:25
by tlel
The true Ethiopian flag IS NOT for religious but for the national period! Stop misinformation. Religion and nationalism must be separated. Yes, Ethiopia s proud flag is used like any nation to free from colonization. I think it is mistake attaching this flag with religion.