Page 1 of 1

አጼ ምኒልክን ሞተ ያለው ማነው?

Posted: 21 Jan 2020, 01:26
by Horus
የማይሰበሩ ነገሮች በታጠፉ እና በተወጠሩ ቁጥር ይጠነክራሉ፤ ይህች ነች ኢትዮጵያ !!!!

Re: አጼ ምኒልክን ሞተ ያለው ማነው?

Posted: 21 Jan 2020, 01:41
by Horus
የዛሬ 8 አመት !! የቴዎድሮስ ትንቢት ዎያኔ ከመውደቋ 6 አመት በፊት !!

Re: አጼ ምኒልክን ሞተ ያለው ማነው?

Posted: 21 Jan 2020, 23:00
by Lovetarik
Hi Horus,
Where in Shoa is this place and when did this event happen? This clip is so powerful it silenced all the hate mongers on this forum.

Re: አጼ ምኒልክን ሞተ ያለው ማነው?

Posted: 21 Jan 2020, 23:28
by Horus
Lovetarik wrote:
21 Jan 2020, 23:00
Hi Horus,
Where in Shoa is this place and when did this event happen? This clip is so powerful it silenced all the hate mongers on this forum.
Lovetarik

ለአጼ ምኒልክ ልደት ደብረ ብርሃን የተደረገ ነው ባልሳሳት ።

Re: አጼ ምኒልክን ሞተ ያለው ማነው?

Posted: 19 Aug 2024, 06:37
by Selam/
ጠንቋዩ ሆረስ እንዴት ዘንድሮ የዳግማዊ ምኒልክን ልደት ማክበሩን ረሳው?
Horus wrote:
21 Jan 2020, 01:26
የማይሰበሩ ነገሮች በታጠፉ እና በተወጠሩ ቁጥር ይጠነክራሉ፤ ይህች ነች ኢትዮጵያ !!!!

Re: አጼ ምኒልክን ሞተ ያለው ማነው?

Posted: 19 Aug 2024, 09:09
by Misraq
ጎቤቾ ሆሩስ ከእንግዲህ በሻሻ ታድሞ የጨቅላውን ልደት ነው የሚያከበረው