Page 1 of 1

ዛሬ ከጃን ሜዳ እና ጎንደር በመቀጠል በ3ኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጥምቀት በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ ደምቆ ተከበረ። አሜሪካ በምህረት ሰንደቅ ዓላማው እና በቃልኪዳኑ ፅላት ተባረከች።

Posted: 20 Jan 2020, 17:07
by Abere
ዛሬ ከጃን ሜዳ እና ጎንደር በመቀጠል በ3ኛ ደረጃ የኢትዮጵያ ጥምቀት በአሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ ደምቆ ተከበረ።
አሜሪካ በምህረት ሰንደቅ ዓላማው እና በቃልኪዳኑ ፅላት ተባረከች።

እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። ቅድስት አገር ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊይነት ለዘለዓለም ይለምልም።