Page 1 of 1
“ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ 10 ቢሊየን ዶላርስ በቂ አይደለም፤ 50 ቢሊየን ዶላርስ ያስፈልጋል” - ዶ/ር ዮናስ ብሩ
Posted: 20 Jan 2020, 01:17
by Dawi
Re: “ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ 10 ቢሊየን ዶላርስ በቂ አይደለም፤ 50 ቢሊየን ዶላርስ ያስፈልጋል” - ዶ/ር ዮናስ ብሩ
Posted: 20 Jan 2020, 01:48
by Digital Weyane
ኢኮኖሚው አሁን ነው የተበላሸው ኡንጂ፡ ላለፉት 27 አመታት ኡኛ ወያኔ በሥልጣን በነበርንበት ወቅት ኢኮኖሚው በየአመቱ አስራ አንድ በሞቶ ኡያደገ ነበር። በትውልድ አገራችን ዓድዋ ላይ ያለ ሙንም የውጭ እርዳታ ተሰርተው ያሉት ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ብታይ ኡናቴ ቱሙት ልክ ሲንጋፑር ያለህ ነው የሚመስለህ። መለስዬ ይሙት፡ ከኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ሰርቀን የሰራነው ፎቅ የለም።
Re: “ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ 10 ቢሊየን ዶላርስ በቂ አይደለም፤ 50 ቢሊየን ዶላርስ ያስፈልጋል” - ዶ/ር ዮናስ ብሩ
Posted: 20 Jan 2020, 02:51
by Degnet
Digital Weyane wrote: ↑20 Jan 2020, 01:48
ኢኮኖሚው አሁን ነው የተበላሸው ኡንጂ፡ ላለፉት 27 አመታት ኡኛ ወያኔ በሥልጣን በነበርንበት ወቅት ኢኮኖሚው በየአመቱ አስራ አንድ በሞቶ ኡያደገ ነበር። በትውልድ አገራችን ዓድዋ ላይ ያለ ሙንም የውጭ እርዳታ ተሰርተው ያሉት ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ብታይ ኡናቴ ቱሙት ልክ ሲንጋፑር ያለህ ነው የሚመስለህ። መለስዬ ይሙት፡ ከኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ሰርቀን የሰራነው ፎቅ የለም።
You are talking with yourself monkey,Atleast mental wise
Re: “ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ 10 ቢሊየን ዶላርስ በቂ አይደለም፤ 50 ቢሊየን ዶላርስ ያስፈልጋል” - ዶ/ር ዮናስ ብሩ
Posted: 20 Jan 2020, 03:15
by Abaymado
በጣም የደከመ ሃሳብ ነው::
1. 50 ቢልዮን ዶላር? በአሁኑ ሰዓት አሜሪካ ራሷ ያንን ብር ትመኘዋለች! Trump ከሜክሲኮ ጋር የሚያዋስነውን ግምብ ለመስራት የሚያስችለውን በጀት(ካልተሳሳትኩ 30 ቢልዮን ዶላር መሰለኝ ) ምክር ቤቱ የከለከለው ብር የለንም በማለት ነበር::
2. ይሄን ብድር ማን ያበድራል? የኛስ እንዴት ይህንን ብድር ተበድረን በሰላም እንኖራለን? ሊሸጡን ነው?
3. ሙስና በበዛበት አገር : ሰላም በሌለበት አገር : ብድር?
4. የሚገርመው ነገር ሰውየው “50 ቢልዮን ዶላርን ምን ለማዋል ታስቦ ነው” ሲባል : እቅጩን አልተናገረም:: እና ለማይታወቅ ነገር ነው እንዴ የምንበደረው?
by the way, where is the admin? look this idioots how they are ruining the thread