Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 36934
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Civil War In Cursed-Land-Tigray Has Began: 70 Endertas & Tembens vs Adwa & Shire!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 19 Jan 2020, 19:06


VS

ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!

#ሕንጣሎ_70_እንደርታ_እምቢተኝነት!
======

የሕንጣሎ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ መንገዱ እንደተዘጋ #5ተኛ_ቀን_ኣልፈዋል።

ሕንጣሎ ህዝብ 105 ሺህ ብዛት ኑዋሪ ያላት ወረዳ ናት።
የህወሓት መንግስት ለህዝባዊ ጥያቄው ቀና መልስ በመመለስ ፈንታ ለሰሓርቲና ሳምረ ወረዳ ህዝቦች "ዓረና" እንናንተን ለመጉዳት ብሎ ያዘጋጀው ተቀውሞ ነው " እያለ ቅስቀሳ እያካሄደበት ይገኛል።

ይሁን እንጂ ህዝቡ ሊሰማቸው ኣልታለም። በተለይየሰሓርቲ ህዝብ "እኛም በዓረናነት ፈርጃቹ ስታንገላቱን ነበርና ኣናምናቹም።" በማለት ራሱ እየመከታቸው ይገኛል።

ወዳጄ ሕንጣሎ ማለት ተራ ህዝብ እንዳይ መስልህ። በቀዳማይ ወያነ ትግል ውስጥ የኣምበሳ ድርሻ ያለውና ታጋዮቹ * ባንዴራችን የኢትዮጵያ ባንዴራ!
ራሳችን በራሳችን እናስተዳድራለን!
ሁሉም ዜጋ እኩል ነው!
ገረብ ዓረና ወያነ ትግራይ ብለው ያወጁበትና ቃልኪዳን የገቡበት ማይደርሁ የሚገኝበት ታሪካዊ ቦታ ናት።

*ፍትሕ_ለሕንጣሎ_ህዝብ!