Page 1 of 1
ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 18:41
by Zreal
ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
#ሕንጣሎ_70_እንደርታ_እምቢተኝነት!
======
የሕንጣሎ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ መንገዱ እንደተዘጋ #5ተኛ_ቀን_ኣልፈዋል።
ሕንጣሎ ህዝብ 105 ሺህ ብዛት ኑዋሪ ያላት ወረዳ ናት።
የህወሓት መንግስት ለህዝባዊ ጥያቄው ቀና መልስ በመመለስ ፈንታ ለሰሓርቲና ሳምረ ወረዳ ህዝቦች "ዓረና" እንናንተን ለመጉዳት ብሎ ያዘጋጀው ተቀውሞ ነው " እያለ ቅስቀሳ እያካሄደበት ይገኛል።
ይሁን እንጂ ህዝቡ ሊሰማቸው ኣልታለም። በተለይየሰሓርቲ ህዝብ "እኛም በዓረናነት ፈርጃቹ ስታንገላቱን ነበርና ኣናምናቹም።" በማለት ራሱ እየመከታቸው ይገኛል።
ወዳጄ ሕንጣሎ ማለት ተራ ህዝብ እንዳይ መስልህ። በቀዳማይ ወያነ ትግል ውስጥ የኣምበሳ ድርሻ ያለውና ታጋዮቹ * ባንዴራችን የኢትዮጵያ ባንዴራ!
ራሳችን በራሳችን እናስተዳድራለን!
ሁሉም ዜጋ እኩል ነው!
ገረብ ዓረና ወያነ ትግራይ ብለው ያወጁበትና ቃልኪዳን የገቡበት ማይደርሁ የሚገኝበት ታሪካዊ ቦታ ናት።
*ፍትሕ_ለሕንጣሎ_ህዝብ!
Please wait, video is loading...
Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 18:44
by Zreal
ሰበር ዜና
በመቀለ የጥምቀት በዓል ሲይከብሩ የነበሩ ወጣቶች ከህወሓት በተተኮሰ ጥይት ብዙ ሰዎች ቆስለው ዓይደር ሆስፒታል ገቡ ።
Please wait, video is loading...
Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 18:46
by Zreal
ዳቦ ለዓድግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
=======
የዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በጀት ዳቦ መግዛት እስኪያጣ ድረስ ወዴት እየገባ ይሆን?
"ዳቦ በህክምና ትዛዝ ድጋፍ ላቀረበ ብቻ ነው የምንሰጠው"
ዳቦ ዓ.ዩ ለተማሪዎች !

Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 18:49
by simbe11
This is what’s been awaited for long time.
People of Tigray!!
Stand against the evil. TPLF do not deserve any mercy
Kick them out of their hiding hole and hand them over to get justice
Zreal wrote: ↑19 Jan 2020, 18:41
ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
#ሕንጣሎ_70_እንደርታ_እምቢተኝነት!
======
የሕንጣሎ ወረዳ ህዝብ ተቃውሞ መንገዱ እንደተዘጋ #5ተኛ_ቀን_ኣልፈዋል።
ሕንጣሎ ህዝብ 105 ሺህ ብዛት ኑዋሪ ያላት ወረዳ ናት።
የህወሓት መንግስት ለህዝባዊ ጥያቄው ቀና መልስ በመመለስ ፈንታ ለሰሓርቲና ሳምረ ወረዳ ህዝቦች "ዓረና" እንናንተን ለመጉዳት ብሎ ያዘጋጀው ተቀውሞ ነው " እያለ ቅስቀሳ እያካሄደበት ይገኛል።
ይሁን እንጂ ህዝቡ ሊሰማቸው ኣልታለም። በተለይየሰሓርቲ ህዝብ "እኛም በዓረናነት ፈርጃቹ ስታንገላቱን ነበርና ኣናምናቹም።" በማለት ራሱ እየመከታቸው ይገኛል።
ወዳጄ ሕንጣሎ ማለት ተራ ህዝብ እንዳይ መስልህ። በቀዳማይ ወያነ ትግል ውስጥ የኣምበሳ ድርሻ ያለውና ታጋዮቹ * ባንዴራችን የኢትዮጵያ ባንዴራ!
ራሳችን በራሳችን እናስተዳድራለን!
ሁሉም ዜጋ እኩል ነው!
ገረብ ዓረና ወያነ ትግራይ ብለው ያወጁበትና ቃልኪዳን የገቡበት ማይደርሁ የሚገኝበት ታሪካዊ ቦታ ናት።
*ፍትሕ_ለሕንጣሎ_ህዝብ!
Please wait, video is loading...
Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 18:54
by Zreal
Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 19:00
by Zreal
Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 19:03
by Zreal
Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 19:16
by Zreal
የ70 እንደርታ ህዝብ የቤተሰብ ስብሰብ ከሆነች ትህንግ አንገት ላንገት እየተናነቃ በለበት ወቅት
የዓድዋ ተወላጆች በአዲስአበባ የሚነሩትን እና ባለ ጊዜዎች ደግሞ ለትህንግ ማለሊት የለጁስቲክና የፋይናንስ ደጋፍ እያረጉ ይገኛሉ
በአዲስአበባ የሚነገሩ የትግራይ<የነ ስብሀት ነጋናጨየነ አባይ ፀሀዬ ቤተዘመዶች>ተወላጆች ልትህንግ ገንዘብ እያዋጡ መሆናቸዉ
በተያያዘ ዜና የሕንጣሎ70እንደርታ ህዝብ ከመቀለ ወደ ሳምረ የሚወስደው መንገድ ከመቀለ 20 ርቃ በምትገኝ ደንጎላት<የልዑል ራስ መንገሻ የትውልድ ቦታ>ላይ መንገድ ከዘጋ ዛሬ 4ተኛ ቀናቸውን ይዘዋል
ሞት ለህወሃት - ሞት ንህወሓት !!

Re: ወደ መቀሌ እና አድዋ የሚወስዱ መንገዶች በህዝብ ተቃሞ ከተዘጉ 5ተኛ ቀን ኣልፈዋል!!
Posted: 19 Jan 2020, 19:19
by Zreal