Page 1 of 1

የትግራይ ህዝብ ኑሮ ይህንን ይመስላል!!!!

Posted: 19 Jan 2020, 15:54
by Hameddibewoyane
ህወሓት ከ500,000,000 ብር በላይ ለጭፈራ የሚሆን ወጪ ኣድርጋ የካቲት ለማክበር ዝግጅት ላይ ነች። የትግራይ ህዝብ ግን ውሃ መጠጣት ተቸግሯል።ይሀ 500,000,000 ብር ግን የውሃ ችግር ይፈታ ነበር።

Re: የትግራይ ህዝብ ኑሮ ይህንን ይመስላል!!!!

Posted: 19 Jan 2020, 16:31
by Digital Weyane
We Adwa Weyane like bottled water because it tastes great! I don't understand why the rest of Tigray hate bottled water. :roll: :roll: